Singer Eshetu Zeleke

Singer  Eshetu  Zeleke Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Singer Eshetu Zeleke, TV Channel, free Estate, Johannesburg.

https://youtube.com/?si=4JK-vHUl92FWz3Sn FOLLOW AND SUBSCRIBE
JESUS IS MY EVERYTHING'S
ይህንን ቻናል በመከታተል ቤተሰብ በመሆን በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊና ሁለንተናዊ ትምህርቶች እና የመዝሙሮች የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። ተባረኩኝ።

28/08/2025

544 likes, 40 comments. “ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ Teddy Tadesse Asfaw Melese (ለማ) FIKRE LEJISO OFFICIAL Woldeyes ግሩምነሽ ወል....

17/04/2025


SHARE LIKE FOLLOW ME

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅት መረጃዎች ✝️➖➖➖➖➖➖➖የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና በኮይኔ ግሪክ ቋንቋዎች ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ66 መጽሐፍት1,189 ም...
16/04/2025

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅት መረጃዎች ✝️
➖➖➖➖➖➖➖
የመጀመሪያው መጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው በእብራይስጥ፣ በአረማይክ እና በኮይኔ ግሪክ ቋንቋዎች ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
66 መጽሐፍት
1,189 ምዕራፎች
31,173 አንቀፆች
810,697 ቃላት
3,566,480 ፊደላት ይገኛሉ።

በጣም ረጅሙ መጽሐፍ- መዝሙረ ዳዊት ሲሆን
በጣም አጭሩ መጽሐፍ- ሶስተኛ ዮሐንስ
በጣም ረጅሙ ምዕራፍ- መዝሙረ ዳዊት 119
አጭሩ ምዕራፍ መዝሙረ ዳዊት 117 ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ አማካይ ስፍራ መዝሙረ ዳዊት 118:8 ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ሰዎች መጠሪያ የሆነው ስም ዘካሪያስ ነው።

ብዙ ጊዜ ተደጋግሞ የተጠቀሰው ስም "ዳዊት" ሲሆን 1008 ጊዜ ተጠቅሷል። በመቀጠልም ኢየሱስ 973 ጊዜ፤ ሙሴ 829 ጊዜ ተጠቅሰዋል።

ሙሉው መጽሐፍ ቅዱስ እና የትንቢተ ኢሳይያስ መጽሐፍ አስደናቂ መመሳሰል አላቸው።
ይኸውም፦
መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍ ሲኖሩት ትንቢተ ኢሳይያስ 66 ምዕራፎች አሉት።

የመጀመሪያው 39 የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝብ ነው። እንደዚሁም የመጀመሪያው የትንቢተ ኢሳይያስ 39 ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ እስራኤል ህዝቦች ነው።

የመጨረሻው 27 የመጽሐፍት ቅዱስ መጻህፍት የሚያስተምሩት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ እንደዚሁም የመጨረሻዎቹ 27 የትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፎች የሚተርኩት ስለ ክርስቶስ መምጣት ነው።

መጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎ ያለቀው በ1600 ዓመታት የጊዜ ልዩነት ውስጥ ሲሆን ይህም ከ1500 ዓመተ ዓለም እስከ 100 ዓመተ ምህረት ድረስ ያለውን ዘመን ያጠቃልላል።

መጽሐፍ ቅዱስ በእግዚአብሔር ተልከው ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የጻፉት መጽሐፍ ነው።( 2ጴጥ 1:21)

በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ 49 የምግብ ዓይነቶች ተጠቅሰዋል፤ በተለይ "ጨው" 30 ጊዜ ተጠቅሷል።

ከቤት እንሰሳት መካከል ስሟ ያልተጠቀሰ እንሰሳ
"ድመት" ብቻ ናት።
ውሻ 14 ጊዜ ተጠቅሷል።

በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ውስጥ እራሳቸውን በራሳቸው ያጠፉ ሰዎች ሰባት ሲሆኑ
እነርሱም፦ 1. አቤሜሌክ 2. ሳምሶን 3. ሳዖል 4. የሳዖል ወታደር 5. አኪጦፌል 6. ዚምራ 7. ይሁዳ ናቸው።

በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ
ስለ ፀሎት 400 ጊዜ
ስለ እምነት 500 ጊዜ
ስለ ገንዘብና ሐብት ደግሞ 2,000 ጊዜ ተፅፏል። መጽሐፍ ቅዱስ ገንዘብን መውደድ የኃጢአት ሁሉ ስር ነው ይለዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው በ 1388 ዓ.ም ነው።

መፅሐፍ ቅዱስ የሕይወት ቃል ✝️

07/11/2024

Check out Singer Eshetu Zeleke’s video.

07/11/2024


ይህንን መልዕክት ሁሉም እንድሰመው

25/10/2024

ከህፃናት አንደአበት ምስጋናን ለራሱ የሚያዘጋጅ ጌታ ይባረክ
ግሩም መንፈስ ያለበት አምልኮ

Address

Free Estate
Johannesburg

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Singer Eshetu Zeleke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Singer Eshetu Zeleke:

Share

Category