African Hero's & Kings

African Hero's & Kings established by order of Emperor Haile Selassie and initially operated by Thomson, a British firm. It is fully owned by the Ethiopian government.

Its programming includes news, sport, music and other

11/01/2024

Haile Selase was Ethiopian King

01/12/2023
ማይግሬን - የማይገድል ስቃይ ************************* ዓለም ላይ ትኩረት ከተነፈጉ ሕመሞች ውስጥ በቀዳሚነት ይጠቀሳል - ማይግሬን (ከባድ ራስ ምታት)። የሕመሙ ተጠቂዎች በፍ...
18/11/2023

ማይግሬን - የማይገድል ስቃይ
*************************

ዓለም ላይ ትኩረት ከተነፈጉ ሕመሞች ውስጥ በቀዳሚነት ይጠቀሳል - ማይግሬን (ከባድ ራስ ምታት)።

የሕመሙ ተጠቂዎች በፍቅር እና በትዳር አጋራቸው እንዲሁም በሥራ ባልደረቦቻቸው እና በአለቆቻቸው ዘንድ የተለያየ ስያሜ ይወጣላቸዋል።

ሆን ብለው መልካም ስሜትን የሚያደፈርሱ፣ ጥቂት ሕመም መቋቋም የማይችሉ፣ ለገምተኞች እና ሰበበኞች ተደርገው እንደሚቆጠሩ በርካታ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ያመላክታሉ። የሕመሙን ስቃይ የሚያውቁት ታማሚዎቹ ብቻ ናቸው።

ራስ ምታት ሁሉንም ሰው ማጥቃቱ እና አለመግደሉ በተለይ ሕመሙ እየተመላለሰ በሚጎበኛቸው ሰዎች ዘንድ ስቃዩ ቀልሎ እንዲታይ አድርጎታል። በሳይንስ የተለዩ ከ100 የሚበልጡ የራስ ምታት ዓይነቶች ቢኖሩም ማይግሬን (ራስ መርዘን) በአስከፊነቱ ተስተካካይ አይገኝለትም።

ማይግሬን ዓለም ላይ በተለይ ዕድሜያቸው ከ24 እስከ 50 ዓመት የሚገኙ ሴቶችን በማሰቃየት ቁጥር አንዱ በሽታ ሲሆን ወንዶች ላይ ስቃይ በመፍጠር ደግሞ 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ምንም እንኳን በሀገራችን ከማይግሬን ጋር በተያያዘ በቂ ጥናት ባይደረግም፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሽታው ከ7 ሰዎች ውስጥ አንዱን እንሚያጠቃ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የነርቭ ሕክምና ትምህርት ክፍል የነርቭ፣ የውስጥ ደዌ፣ የስትሮክ እና የራስ ምታት ስፔሻሊስቱ ዶ/ር ያሬድ ማሙሸት ይናገራሉ።

ይህን አኃዝ 110 ሚሊዮን ገደማ ለሚገመተው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብናሰላው በሀገሪቱ ከ7 ሚሊዮን የሚበልጡ ዜጎች የችግሩ ሰለባ ሊሆኑ እንደሚችሉ ያመላክታል።

ማይግሬን በሳይንስ የተለዩ አካባቢያዊ እና ዘረ-መላዊ አጋላጭ ምክንያቶች ቢኖሩትም የበሽታው ትክክለኛ መንሥኤ ግን በውል አይታወቅም። ራስ ከፍሎ ማመም የበሽታው ልዩ ምልክት ሲሆን ራስ ምታቱ እንደ ልብ ምት ‘ድው ድው’ የሚል ድለቃ እንዳለውም ስፔሻሊስቱ ይገልጻሉ።

ሕመሙ የዓይን ኳስን የመጎጥጎጥ አንዲሁም ትከሻ እና ጀርባን የማቁሰል ባህሪም አለው። በዚህ ላይ የሚያውክ የማጥወልወል እና የማስታወክ ስሜት ይታከልበታል። ታማሚዎች ለወትሮ የማይረብሿቸውን ድምፆች፣ ብርሃኖች እና ሽታዎችን መቋቋም ይሳናቸዋል። በዚህም ስቃዩ እስኪታገስላቸው ደረስ ከሰው ተገልለው ጨለማ ክፍል ውስጥ መመሸግን ይመርጣሉ።

ዶክተር ያሬድ “ራስ መርዘን በተለያዩ ታማሚዎች ላይ የተቃረነ መነሻ ሊኖረው ይችላል” ይላሉ። አንዳንድ ታማሚዎች ቡና መጠጣት ሕመሙን ሲቀሰቅስባቸው ሌሎች ደግሞ ቡና መጠጣት ሕመሙን ያስታግስላቸዋል። በቂ እንቅልፍ አለማግኘትም ሆነ ከልክ በላይ መተኛት የሕመሙ መነሻ የሚሆንባቸው ሰዎች አሉ።

የታሸጉ እና አርቴፊሻል ማጣፈጫ ያላቸው ምግቦችን መመገብ እንዲሁም አልኮል እና ቢራን መጠጣት ግን የሁሉም በሚባል ደረጃ አጋላጭ ምክንያቶች ናቸው።

ማይግሬን ከመከሰቱ ከ15 ደቂቃ በፊት ታማሚዎች ዕይታቸው በከፊል ሊጋረድ፣ የሚመለከቱት ነገርም ቅርጹን ሊቀየርባቸው ይችላል። ቀጥ ያለው መንገድ የተጣጠፈ፣ አስፋልቱም የሚያጥበረብር ብርሃን (ሚራዥ) የፈሰሰበት ሊመስላቸው ይችላል።

ይህ ዓይነቱ ከባድ የራስ ምታት ከተከሰተ በኋላ የሕመም ማስታገሻዎችን መውሰድ እና ሕመሙን ሊያባብሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ በእጅጉ ያስፈልጋል። በረዶ ራስ እና ጀርባ ላይ በማድረግ በቂ አካላዊ እረፍት ለማግኘት መሞከርም የሕመሙን ስቃይ እና ዕድሜ ለማሳጠር እንደሚረዳ ዶክተር ያሬድ ይመክራሉ።

ማይግሬን በአብዛኛው የሚያጠቃው ከአሥራዎች እስከ 50ዎቹ መጀመሪያ የዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ሰዎችን ሲሆን ጉልበቱ የሚጸናውም በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ

እውቅ ፖለቲከኞች ኔታኒያሁ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ምርመራ እንዲከፈተ ጠየቁየስፔን የማኅበራዊ መብቶች ሚንስትሯ አዮን ቤላራ እንዲሁም የዬኬው ሌበር ፓርቲ አመራር እና የፓርላማ አባል ጄሬሚ...
14/11/2023

እውቅ ፖለቲከኞች ኔታኒያሁ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ምርመራ እንዲከፈተ ጠየቁ
የስፔን የማኅበራዊ መብቶች ሚንስትሯ አዮን ቤላራ እንዲሁም የዬኬው ሌበር ፓርቲ አመራር እና የፓርላማ አባል ጄሬሚ ኮርቤይ ጥያቄውን ካቀረቡት ፖለቲከኞች መካከል ይገኙበታል።
https://bbc.in/40AgT8v

Igniting African ingenuity  IP Rights Protocol: Cultivating innovation, tech transfer, and regional growth. A united fro...
10/11/2023

Igniting African ingenuity

IP Rights Protocol: Cultivating innovation, tech transfer, and regional growth. A united front for fostering creativity, industry, and talent in a thriving trade ecosystem.

Learn more on https://ow.ly/bqJl50Q6fXR

Hahaha!!
20/11/2022

Hahaha!!

ingridble bed in africa
30/10/2022

ingridble bed in africa

Address

Ethiopiq
Polokwane Town

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when African Hero's & Kings posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share