Ye Habesha Page

Ye Habesha Page Useful videos, inspiring photos, and creative content. positivity, and inspiration.
(233)

💚💛💔አሳዛኝ መረጃ :- በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰዎች ላይ ከ...
03/08/2026

💚💛💔አሳዛኝ መረጃ :- በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰዎች ላይ ከፍተኛ እና በ2 ሰዎች ላይ መለስተኛ ጉዳት ደረሰ።

በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡት ለጸበል ለሱባኤና ለመሳለም ከአራቱም አቅጣጫዎች የተሰበሰቡ ወገኖች ናቸው።

የሀገረ ስብከቱ ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀሌምንጦስ በቦታው በመገኘት የጸሎተ ፍትሐት ሥነ-ሥርዓት ያከናወኑ ሲሆን፣ ለተጎጂዎች መጽናናትን ተመኝተዋል።

ነፍስ ይማር

ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ ም





🙏🕊️

💚💛❤️የጣሊያን ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስን :- "የጣሊያንን የበላይነት ተቀብለህ ሕዝቡ ለፋሽስት እንዲገዛ ካላደረግክ ትገደላለህ" ብሎ ሲያስፈራሯቸው የሰጡት ጀግንነት የተሞላ...
29/07/2026

💚💛❤️የጣሊያን ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስን :- "የጣሊያንን የበላይነት ተቀብለህ ሕዝቡ ለፋሽስት እንዲገዛ ካላደረግክ ትገደላለህ" ብሎ ሲያስፈራሯቸው የሰጡት ጀግንነት የተሞላበት ታላቅ ምላሽ፦

"እኔ የእግዚአብሔር ፍጡር ነኝ።

ስለዚህ ለሰው ልጅ ፍጡር አልሰግድም።
ለጣሊያን ባንዲራም ቢሆን ክብር አልሰጥም።

እኔ የምገዛው ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለሕጋዊው ንጉሡ ለቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ብቻ ነው።

የእናንተን ሥልጣንና ትዕዛዝ ፈጽሞ አልቀበልም።

ደም እና አጥንቶቻቸውን ከፍለው ነፃነታቸውን ያስረከቡን አባቶቻችን ታሪክ ሁሌም በኩራት ይታወሳል።

የነፃነት ችቦ ለዘላለም ይብራ! 🕯️

#ኢትዮጵያ #ታሪክ #ጀግኖች #አርበኞች #ነፃነት

አሳዛኝ መረጃ :- በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ መቃኞ ቤተክርስቲያንና በኦርቶዶክሳዊያን ላይ ጥቃ,ት ተፈጸመ!ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ ምበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋ...
23/07/2026

አሳዛኝ መረጃ :- በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ መቃኞ ቤተክርስቲያንና በኦርቶዶክሳዊያን ላይ ጥቃ,ት ተፈጸመ!

ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ ም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት፣ በአመካ ወረዳ ቤተክህነት (በታራ ሆምቦያ ቀበሌ) በሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ስም በታነጸው መቃኞ ቤተክርስቲያን እና በሰላማዊ ኦርቶዶክሳዊያን ላይ ጥቃት ተፈጽሟል ።

መቃኞ ቤተክርስቲያኑ በኃይል እንዲፈርስ ተደርጓል በኦርቶዶክሳዊያን ላይም ድብደባ ተፈጽሟል።

ምዕመናን ጉዳዩን በኦርቶዶክሳዊ ጨዋነትና በትዕግስት እንዲከታተሉ ሀገረ ስብከቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

#ኢኦተቤ #ሀዲያናስልጤ #ቅዱስእስጢፋኖስ #ቤተክርስቲያን

አሳዛኝ መረጃ :- የደቡብ ወሎ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም አሳዛኝ ዜናየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሐገረ ስብከት በሆነችው ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ ከፍ...
22/07/2026

አሳዛኝ መረጃ :- የደቡብ ወሎ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም አሳዛኝ ዜና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሐገረ ስብከት በሆነችው ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ ከፍተኛ አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል።

ዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ገዳማውያን መነኮሳት በጸሎት ላይ እያሉ በደረሰባቸው የድሮን ጥቃት፡ በግምት
ሰባት መነኮሳት ሕይወታቸው አልፏል።
አስር መነኮሳት ደግሞ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ነፍስ ይማር !!!





💚💛❤️"ሕይወት ምንም ያህል ግራ ብታጋባህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ ተስፋ ሁሌም ህያው ይሁን። እርሱ ካንተ ጋር ነው ። በርታ ጥንካሬህንም ከእርሱ ተቀበል። ነገ የተሻለ ቀን ይሆናል!"🙏"No...
16/07/2026

💚💛❤️"ሕይወት ምንም ያህል ግራ ብታጋባህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ ተስፋ ሁሌም ህያው ይሁን።

እርሱ ካንተ ጋር ነው ። በርታ ጥንካሬህንም ከእርሱ ተቀበል።

ነገ የተሻለ ቀን ይሆናል!"🙏

"No matter how confusing life may become, let your hope in God always remain alive. He is with you. Be strong, and receive your strength from Him. Tomorrow will be a better day!" 🙏





አሳዛኝ መረጃ :- በምሥራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ ንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን በግፍ ተገ,ደሉበምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ  የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ላይ ግ,ድያ ተፈጸመ። ...
15/07/2026

አሳዛኝ መረጃ :- በምሥራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ ንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን በግፍ ተገ,ደሉ

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አሰኮ ወረዳ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ላይ ግ,ድያ ተፈጸመ።

ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በባሕሩ አሊ በተባለ አካባቢ በተከፈተ የተኩ,ስ እሩምታ ወ/ሮ አልማዝ የሻነህ እና ወንድ ልጃቸው ሕይወታቸው አልፏል።

ቀደም ብሎም ሐምሌ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ዳኛም የለው በሚባል አካባቢ የ90 ዓመት አዛውንት በግፍ ተገድ,ለዋል።

አካባቢው አሁንም በከፍተኛ ሥጋት ውስጥ እንደሚገኝና ነዋሪዎቹም መኖሪያ ቤታቸውን ለቀው እየተፈናቀሉ እንደሚገኙ ተገልጿል።

የተገደሉት ወገኖቻችን በአሰኮ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል።

በአካባቢው ያለው የጸጥታ መደፍረስና ንጹሐን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል።

መረጃው የማህበረ ቅዱሳን ነው
#ኢትዮጵያ #ምስራቅአርሲ #ኦርቶዶክስ #ሰላም #ፍትሕ

💚💛❤️የልብ ሰላም ከሁሉም በላይ ነው  መልካም ጊዜPeace of heart is greater than anything else. Have a wonderful day!
10/07/2026

💚💛❤️የልብ ሰላም ከሁሉም በላይ ነው

መልካም ጊዜ

Peace of heart is greater than anything else. Have a wonderful day!

💚💛❤️አንቺን የናቀሽማ አምላክን አላወቀም             የማሕፀንሽንም ፍሬ ክብር አልተረዳም              ስምሽ ከፍ ይበል በምስጋና መዝሙር                 ለዘላለም ይ...
07/07/2026

💚💛❤️አንቺን የናቀሽማ አምላክን አላወቀም
የማሕፀንሽንም ፍሬ ክብር አልተረዳም
ስምሽ ከፍ ይበል በምስጋና መዝሙር
ለዘላለም ይኑር የኪዳንሽ ክብር🙏

ወላዲተ አምላክ ትጠብቀን 🙏

May your name be exalted with songs of praise. May the glory of your holy covenant endure forever.

May the Holy Virgin Mary protect us through her loving intercession. 🙏


💚💛❤ዓለም ቢሆንም ጭንቅ መከራ የሞላበት                ሰው ሰውን ቢጠላዉ ቢጠፋ እውነት                  እኛማ አለችን ድንግል እናታችን            የጭንቅ ደራሽ የ...
05/07/2026

💚💛❤ዓለም ቢሆንም ጭንቅ መከራ የሞላበት
ሰው ሰውን ቢጠላዉ ቢጠፋ እውነት
እኛማ አለችን ድንግል እናታችን
የጭንቅ ደራሽ የምሕረት አማላጃችን

We have the holy virgin mary, our Mother - the one who comes to our aid in times of distress and our compassionate intercessor before God.





03/07/2026

ቸሩ መድኃኔዓለም አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏

#መድኃኔዓለም

Address

Pretoria

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ye Habesha Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category