Abdi Amin Bakar/አብዲ አሚን በከር عبد امين بكر

Abdi Amin Bakar/አብዲ አሚን በከር عبد امين بكر Maddoota Oduu fi Odeffannoo adda addaa
Akkasumas Rakkowwan Ummta keenyafi Haala Siyaasa Biyya Kenya irratti. Peejii Kenya Like Share godhaa

Haala Barnoota Midiyaale adda adda akkata itti fayyadama isaa wajjin isin barsifna. Fulli fesebuuka kun kan Abdi Amin Bakar/አብዲ አሚን በከር عبد امين بكر yoo ta'uu, Abdi Amin Bakar/አብዲ አሚን በከር عبد امين بكر afaan addaa addaatiin Barnoota hawaasa keenya fayyadan fi hawasni keenya hubannoo ,Odeeffannoo haala yerooti wajjin deemu Muxannoofi Mudannoos yaadoota ,Odefaanno faayidaa fi barumsa qaban addaa ad

daa kan itti hordooftoota isaa fi ummata ballaa dhaaf ittiin qoodnudha
Peejii Keenya Like Share godhaa

https://youtube.com/c/abdiaminbakar

Haala Barnoota Midiyaale adda adda akkata itti fayyadama isaa wajjin isin barsifna.

*ልዩ መረጃ ‼️*📌 የጎንደሩ ፋኖ ተብዬ ጋንታ 5 ወጠምሾቹን መልምሎ  የ13 ዓመት ታዳጊ ሕፃን ልጅን ከወላጆቿ እቅፍ በኃይል ነጥቀው ወስደዋል። ይህንንም ተከትሎ፣ በሕፃኗ ላይ ዘግናኝ የቡድ...
20/10/2025

*ልዩ መረጃ ‼️*

📌 የጎንደሩ ፋኖ ተብዬ ጋንታ 5 ወጠምሾቹን መልምሎ የ13 ዓመት ታዳጊ ሕፃን ልጅን ከወላጆቿ እቅፍ በኃይል ነጥቀው ወስደዋል። ይህንንም ተከትሎ፣ በሕፃኗ ላይ ዘግናኝ የቡድን መድፈር ወንጀል ከፈጸሙባት በኋላ፣ ሕይወቷን ቀጥፈው ሬሳዋን ሕዝብ በሚያየው ቦታ ላይ ሊጥሉ ማቀዳቸው ተጋልጧል።

❌በሕፃኗ ላይ ዘግናኝ የቡድን መድፈር ወንጀል ከፈጸሙባት በኋላ፣ ሕይወቷን ቀጥፈው ሬሳዋን ሕዝብ በሚያየው ቦታ ላይ ሊጥሉ አሲረዋል የዚህም ሴራ ዋና ዓላማ፣ ጥፋቱን በተሰረቀ የመከላከያ ሠራዊት ልብስ በመጠቀም በመከላከያው ላይ በማላከክ፣ በሕዝብና በመንግሥት መካከል የሴራ ፖለቲካ ለመቀስቀስ መሆኑ ምን ያህል ይሄ ቡድን የክልሉን ህዝብ ለፖለቲካ ጥም ማርኪያው እንደ ካርድ እየሳበ እየጠቀመበት እንደሆነ ነው‼️

20/10/2025
20/10/2025

የሶፍ ኡመር ወግ’ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት Abiy Ahmed Ali Shimelis Abdisa Prosperity Party - ብልፅግና

20/10/2025
⭕🚦በደቡብ ጎንደር ዞን በታዳጊ ላይ ታቅዶ የነበረው ዘግናኝ ወንጀልና የፕሮፓጋንዳ ሴራ ተጋለጠ⭕በደቡብ ጎንደር ዞን፣ በተለይም ጨጨሆ እና ገረገራ ተብለው በሚጠሩት አካባቢዎች፣ አንዲት የ13 ...
20/10/2025

⭕🚦በደቡብ ጎንደር ዞን በታዳጊ ላይ ታቅዶ የነበረው ዘግናኝ ወንጀልና የፕሮፓጋንዳ ሴራ ተጋለጠ

⭕በደቡብ ጎንደር ዞን፣ በተለይም ጨጨሆ እና ገረገራ ተብለው በሚጠሩት አካባቢዎች፣ አንዲት የ13 ዓመት ታዳጊን ከቤተሰቦቿ በኃይል በመንጠቅ አሰቃቂ ወንጀል ለመፈጸም የታቀደ ሴራ እንደተደረሰበት መረጃዎች ወጥተዋል። እቅዱም፣ 5 የፋኖ ታጣቂዎች የተሰረቀ የመከላከያ ሠራዊት የደንብ ልብስ ለብሰው ልጅቷን ከደፈሩ በኋላ በመግደል፣ አስከሬኗን ሕዝብ በሚያየው ቦታ ላይ በመጣል ወንጀሉን በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ ለማላከክ ነው።

⭕📌ይህንን በማድረግም ቤተሰቦቿንና መላውን ሕዝብ በመንግስት ላይ ለማነሳሳት እንዲሁም ድርጊቱን በምስልና በቪዲዮ ቀርጾ ለአለማቀፍ ሚዲያዎች በማሰራጨት የፕሮፓጋንዳ ስራ ለመስራት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርጉ እንደነበር በክትትል መታወቁ ተጠቁሟል።

20/10/2025

ፋኖ ባገኘው አጋጣሚ ከጫካ ወጣ ሲልና ከተማ ሲገባ ከምንም ነገር የሌለበትን ወጣቶች፣ አባቶች፣ እናቶች እየገደሉ እንደሆነ ህዝቡ በምሬት እየተናገረ ይገኛል። ሰሞኑን አንዱን ወጣት ከእናቱ ጋር ቤት ከተቀመጠበት አስነስተው ነው እናቲቱ "እኔን ግደሉኝ" እያለች እየለመነች፣ ከእናቱ ፊት የረሸኑት። የልጇ እሚፈሰው ደም እናቱን አልብሷታል። ህዝቡም ሲራገም ውሏል። ይች እናት ሌላ ልጅም ይኖራታል፣ ገዳዩን ፋኖ ለእናቱ ሲል መበቀሉ አይቀርም። ይሄ ደሞ ገዳዩም ሟችም አንድ አከባቢ ስለሆነ መገዳደሉ ቀጣይነት ይኖረዋል ማለት ነው።

ከዚህ በፊት ፋኖ ከፋኖ በመገዳደሉ የገዳይ አባት በፋኖ መረሸኑ ይታወቃል ። ይህ ነገር አካባቢውን ለወደፊቱ በደም ምለሳ እንዲኖር ያደርጋል። ዛሬ ስትገድልበት ነገ ቂሙን አሳድሮ ቤተሰብህ ላይ ጉዳት ማድረሱ አይቀርም። ይሄን አስነዋሪ ተግባር እየፈፀመ የማይሆን መጥፎ አሻራን በክልሉ እያስቀመጠ ነው። የክልሉ ህዝብ እንደ ሰው ይኖር ዘንድ ይህ ፋኖ የሚባል መጥፋት አለበት።

20/10/2025

*Tuurizimii Ol Ka’iinsa Biyyaaf!*

Imalli ol ka’iinsa biyyaa carraaleen hundatti fayyadamuudhaan galma gaha. Dameewwan imala jijjiiramaatiin xiyyeeffannaa argatan keessaa tuurizimiin isa ijoodha.

20/10/2025

Tuurizimii Ol Ka’iinsa Biyyaaf!

Imalli ol ka’iinsa biyyaa carraaleen hundatti fayyadamuudhaan galma gaha. Dameewwan imala jijjiiramaatiin xiyyeeffannaa argatan keessaa tuurizimiin isa ijoodha.

Address

Sunnyside

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdi Amin Bakar/አብዲ አሚን በከር عبد امين بكر posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Waaee Keeny

CNN Afaan Oromoo irratti Oduuwwan fi Taateewwan wayitawaa Itoophiyaa fi Adduunya tahan yeroo mara yeroo yerootti isin biran geenya nu hordofaa.

Warreen Nu wajjiin hojjachu baraddan Yaada keessan nun gaha