Tare Times

Tare Times ለጨለመባችሁ ብርሀን፡ ተስፋ ለቆረጣችሁ ተስፋ፡ ለታመማችሁ ፈውስ፡ ለታሰራችሁ መፈታት ሸክም ለከበደባችሁ እረፍት ኢየሱስ ብቻ ነው።
ኑ ወደ ኢየሱስ!!!!

20/08/2026

ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 4:5

እልልልልልልልልበመልካም ወጣት ስልጠና አምስተኛ ዙር 1402 አዳዲስ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው የዘላለም ህይወት ወራሽሆነዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን፡፡ባጠቃላይ በዘንድሮው...
12/08/2026

እልልልልልልልል
በመልካም ወጣት ስልጠና አምስተኛ ዙር 1402 አዳዲስ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ተቀብለው የዘላለም ህይወት ወራሽሆነዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን፡፡

ባጠቃላይ በዘንድሮው መልካም ወጣት ከ10,000 በላይ አዳዲስ ነፍሳት ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኛቸው ይቀበላሉ ተብሎ ይጠበቃል...

➡️ ሸዋ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በይፉ ወንገል መስበክ ጀመረ😇🙌🏽
12/08/2026

➡️ ሸዋ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በይፉ ወንገል መስበክ ጀመረ😇🙌🏽

10/08/2026

አዲስ ሳምንት ማለት አዲስ እድል ነው! ስራችሁ ይቃና፣ ሃሳብችሁ ይሳካ፤ የመልካም ነገር ሁሉ በሮች ይከፈቱላችሁ! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
መልካም ሳምንት!"

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tare Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share