24/08/2026
1. ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።
2. እነሆ፥ ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ይሸፍናል፤ ነገር ግን በአንቺ ላይ እግዚአብሔር ይወጣል ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል
በሕይወቴ ሳለሁ ለእግዚአብሔር እቀኛለሁ፥ ለአምላኬም በምኖርበት ዘመን ሁሉ እዘምራለሁ። መዝሙረ ዳዊት 104:33
Addis Ababa
1000
Be the first to know and let us send you an email when Singer Rist Mulu Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.