AYM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AYM, Digital creator, Addis Ababa.
(1)

😊
17/08/2026

😊

16/08/2026

Hello Families አርሴናልን በፅናት መንገድ ያጠገበ አምላክ ለ እኛም አለን 🤔

16/08/2026

ና ፈርም ትላንቴ. ✍️ እንግጠም አሁንም፤
ያኔ ጥለኸኛል ዛሬ ግን አትችልም ። 💪
Comedian Yasino Style 👌

ሰላም ሲኖር ነው ሰዎች ያለስጋት መንቀሳቀስ፣ መስራት፣ መማር እና መኖር የሚችሉት። ለልማት፣ ለእድገት እና ለህዝብ ደስታ ዋናው ቁልፍ ሰላም ነው።  ሰላም  ✌️ ❤
16/08/2026

ሰላም ሲኖር ነው ሰዎች ያለስጋት መንቀሳቀስ፣ መስራት፣ መማር እና መኖር የሚችሉት። ለልማት፣ ለእድገት እና ለህዝብ ደስታ ዋናው ቁልፍ ሰላም ነው። ሰላም ✌️ ❤

በመጨረሻም ኮሜዲያን  ያሲኖ ❝ እየሞከርኩ ነው ❞ የኢቢኤስ ን ተወዳጅ የቤተሰብ ጨዋታ  ፕሮግራም ለመምራት ተመርጧል ‼️በቀልድ እያዋዛ ቁምነገር ሊያጠግበን ያሲኖ መጣልን ያንን ጨዋታ አዋቂ ...
16/08/2026

በመጨረሻም ኮሜዲያን ያሲኖ ❝ እየሞከርኩ ነው ❞ የኢቢኤስ ን ተወዳጅ የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም ለመምራት ተመርጧል ‼️

በቀልድ እያዋዛ ቁምነገር ሊያጠግበን
ያሲኖ መጣልን ያንን ጨዋታ አዋቂ ነፂን ሊያስታውሰን ። 💪
መልካም ዕድል ❤

16/08/2026

Tower ‼️

በጋራ ሀገር እንሰራለን ‼️
15/08/2026

በጋራ ሀገር እንሰራለን ‼️

➥ በባንክ ዘርፍ ውስጥ መስራት ከሚሰጣቸው ሙያዊ፣ የፋይናንስ እና ግላዊ ጥቅሞች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡❶​👉 የፋይናንስ እና የገንዘብ ጥቅሞች🔎 ​የተሻለ ደመወዝ እና የዓመት ...
15/08/2026

➥ በባንክ ዘርፍ ውስጥ መስራት ከሚሰጣቸው ሙያዊ፣ የፋይናንስ እና ግላዊ ጥቅሞች መካከል ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡

❶​👉 የፋይናንስ እና የገንዘብ ጥቅሞች

🔎 ​የተሻለ ደመወዝ እና የዓመት ቦነስ፡ ከስራ ደመወዝ በተጨማሪ የተቋሙን የትርፍ መጠን መሰረት ያደረጉ ማበረታቻዎች፣ የትራንስፖርት እና የህክምና አበሎች።
🔎 ​የተለየ የሰራተኞች ብድር (Staff Loans)፡ ለቤት መስሪያ ወይም መግዣ፣ ለተሽከርካሪ እና ለግል ፍላጎቶች የሚሰጡ አነስተኛ የወለድ ምጣኔ ያላቸው ሰፊ የብድር እድሎች።
🔎 ​አጠቃላይ የህክምና ዋስትና፡ ለሰራተኛው እንዲሁም ለቤተሰቡ (ትዳር አጋር እና ልጆች) የሚሸፈን ሙሉ ወይም ከፍተኛ የህክምና ወጪ ሽፋን።

❷​👉 የሙያ እድገት እና አቅም ግንባታ

🔎 ​የተከታታይ ስልጠና እድሎች፡ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የሚሰጡ የአቅም ማሳደጊያ ስልጠናዎች፣ ሙያዊ ምስክር ወረቀቶች እና የትምህርት እድሎች።
🔎 ​ግልጽ የዕድገት መሰላል፡ በልምድ፣ በትምህርት እና በስራ አፈፃፀም ላይ የተመሰረተ ፈጣን የደረጃ እና የኃላፊነት እድገት (Promotions)።

➌​👉ማህበራዊ ከበሬታ እና የኔትወርክ ሰፊነት

🔎 ​የስራ ዋስትና እና ዘላቂነት (Job Security)፡ የፋይናንስ ተቋማት ካላቸው ተቋማዊ ጥንካሬ አንጻር አስተማማኝ እና ዘላቂ የስራ ።
🔎 ሰፊ የሙያ ግንኙነት (Networking)፡ ከተለያዩ የንግድ ማህበረሰብ አባላት፣ ስራ ፈጣሪዎች እና ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ሙያዊ ትስስር የመፍጠር ዕድል።

❹​👉 የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ደህንነት

🔎 ​የፕሮቪደፈንድ እና የጡረታ ዋስትና (Provident Fund)፡ ከወርሃዊ የጡረታ መዋጮ በተጨማሪ በተቋሙ በኩል የሚቀመጥ የተሻለ የቁጠባ እና የምቾት ዋስትና።
እናንተም ጨምሩበት ....

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AYM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share