zagol

zagol Every thing has its own time

11/06/2026

31/05/2026

በየቀኑ ልናደርገው የሚገባ ነገር

25/05/2026

የሀጢአት ዋና ወይም መነሻ ምንድን ነው

09/05/2026

📍እንዴት ራሳችንን በመሆን አካባቢያዊ ትርምስ ነፃ እንሆናለን

02/05/2026

🔴ሚስት ለባሏ የምትሰጠው ትልቁ ስጦታ ባልስ ለሚስቱ የሚሰጠው ስጦታ?

゚viralシfypシ゚

23/04/2026

አስራት በኩራት ማውጣት ምን ይጠቅመናል ?

17/04/2026

ጓደኝነት ስትመሠሰርቱ ደስታን አትጠብቁ

ልዩ መንፈሳዊና ጥበባዊ የግብዣ ጥሪ​በኢትዮጵያ የጥበብ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት፣ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ ለሕዝብ እይታ ሊቀርብ ነው! ​ሰዓሊ ጌታቸው ...
26/03/2026

ልዩ መንፈሳዊና ጥበባዊ የግብዣ ጥሪ

​በኢትዮጵያ የጥበብ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት፣ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ ለሕዝብ እይታ ሊቀርብ ነው!

​ሰዓሊ ጌታቸው ታደለ ለአንድ ዓመት ያህል በትጋት የሰራውና ከወርቅና ከአልማዝ ማዕድናት የተሳለው
የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ ለመጀመሪያ ጊዜ ለምእመናንና ለጥበብ አፍቃሪዎች ይፋ ይሆናል።

​ምን ይጠብቃችኋል? 📋

💎 በወርቅና በአልማዝ የተሰራው የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ
​🌟 የድንግል ማርያምን አምስቱን ሐዘናትና መከራ የሚዘክሩ 11 ቅዱስ ስዕሎች
​🖼️ በአጠቃላይ 16 መንፈሳዊና ጥበባዊ ስራዎች።
​🎤 ታዋቂ መምህራን፣ ሰባኪያን፣ ዘማሪያንና ገጣሚያን የሚታደሙበት ልዩ መርሃ ግብር።

​የፕሮግራሙ ዝርዝር 📍
​📅 እሁድ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
​🕑 ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ
​🏢 ቦታ ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ (ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት)
​🎟️ መግቢያ፦ በነፃ!

​ይህ በሀገራችን የጥበብ ታሪክ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አውደ ርዕይ እንዳያመልጥዎ!

የሰዓሊ ጌታቸው ታደለ ወዳጆችና የጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ ተጋብዘዋል። 👣

19/03/2026

የሰነፍ ሰው ምልክት ድንቅ ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን

゚viralシ

13/03/2026

ከተሰሩት ምርጦች አንዱ

゚viralシfypシ゚

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when zagol posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share