Anuutechsolution

Anuutechsolution Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Anuutechsolution, Social Media Agency, Frustale Road, Awuragodana street, Jimma.

30/08/2025

KIM CRYPTOO🙏🙏🙏ወንድማችን በረከትን እንረዳው!ወንድማችን በረከት እጅግ በጣም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ የጀርባ አጥንት መገጣጠም ችግሮች ጋር እየታገለ ይገኛል። በዚህ ምክንያት፣ ከቤት ውጪ...
14/08/2025

KIM CRYPTOO
🙏🙏🙏

ወንድማችን በረከትን እንረዳው!

ወንድማችን በረከት እጅግ በጣም አልፎ አልፎ ከሚከሰቱ የጀርባ አጥንት መገጣጠም ችግሮች ጋር እየታገለ ይገኛል።

በዚህ ምክንያት፣ ከቤት ውጪ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ዳይፐር መጠቀም የግድ ይሆንበታል። ይህም የእለት ተዕለት እንቅስቃሴውን በእጅጉ ይገድበዋል።

በረከት እንዳለው፣ 'እንደኔ አይነት ልጆች እንዲወለዱ አይመከርም' ቢልም፣ እርሱ ግን ለ23 አመታት የዚህ ህመም ታጋሽ ሆኗል።

ለአንድ ዳይፐር የሚያወጣው ገንዘብ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር ሲወዳደር ትልቅ ትርጉም አለው። ዳይፐር ከሌለው፣ ከቤት ውጪ መሄድ ስለማይችል፣ አብዛኛውን ጊዜ ቤቱ ውስጥ ይውላል።

በረከት ሙሉ በሙሉ ለመዳን ባይሆንም፣ የህክምና ሂደቱን ለመጀመር ብቻ በህንድ ሆስፒታል $25,000 እንደተጠየቀ ገልጿል።

የበረከትን ህይወት ለማሻሻል እና የህክምና ሂደቱን ለመጀመር የሚከተሉትን ማድረግ እንችላለን፦

* ገንዘብ መለገስ፦ ለእርሱ አንድ ዳይፐር መግዣ ትልቅ ትርጉም ስላለው፣ አቅምዎ የፈቀደውን ያህል ከስር ባለው አካውንት ገቢ በማድረግ መርዳት ይችላሉ።

* ፖስቱን ማጋራት፦ አቅም ከሌልዎ ደግሞ ይህንን ጽሁፍ በፌስቡክዎ ላይ በማጋራት ብዙ ሰዎች ዘንድ እንዲደርስ በማድረግ የበረከትን ጥሪ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ያግዙ።

ለበረከት ድጋፍ ለማድረግ የሚከተሉትን የባንክ አካውንት እና ስልክ ቁጥር መጠቀም ይችላሉ።

የወንድማችን አካውንት እና ስልክ

* ስም: በረከት በከለ (Bereket Bekele)
* የባንክ አካውንት ቁጥር: 1000460635571
* ስልክ ቁጥር: 0954480005

የበረከትን ጥሪ ሰምተን የበኩላችንን እንወጣ! ሼር በማድረግ እና ለገስ በማድረግ ትልቅ ለውጥ እናምጣ።

He said that
👇👇👇👇👇👇
እናንተ የምታውቁኝ በKimcryptoo ነው!

እስከዛሬ ስታገል ቆይቼ ዛሬ አቅም ሳጣ እጅ ሰጠው I need your help!

እስከዛሬ ያልሰራሁት ስራ የለም ይህንን የክሪፕቶ ቻናል ስከፍት እና ስሰራበት የነበረ ግዜ ትግሌ "የዳይፐርን ወጪ ከአባቴ ጋር መጋራት ነበር!"

ትሬድ ሳደርግ

ፎቶ ስሰራ

ዲሽ ስሰራ

ኮንትንት Create ሳደርግ

YouTube Video ስሰራ

ቲቶርያል ሳስተምር

ግቤ የነበሩት የዳይፐርንወጪ በራሴ Cover ማድረግ ነበር!

አሁን ግን በቃ I just need some help…..just a little help! ያው ድጋሚ መቼም አልጠይቃችሁም እሺ🥰
🙏🙏🙏
If you want to help by telegram star please
Check on telegram
??👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Anuutechsolution

Address

Frustale Road, Awuragodana Street
Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anuutechsolution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share