07/14/2026
የወንዶች ጉዳይ" ፊልምን ስናስብ መጀመሪያ ወደ አእምሯችን የሚመጣው የጠጆ እና የአእምሮ ፍጥጫ ነው ወይንስ የጠጆ አስቂኝ ንግግሮች?
😂 ከ17 ዓመታት በፊት ለዕይታ የበቃው ይህ ፊልም አሁንም ድረስ በኢትዮጵያ ሲኒማ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ አለው። ዳግም አይተውታል? ትዝታዎትን ያጋሩን! 🎬 #የወንዶችጉዳይ