
06/10/2025
📢⭕️ሰዓቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ፉክክር በሆነበት ዘመን ማንኛውንም ስራ በኦላይንና በዲጂታል ፕላትፎርም በምንሰራበት ሰዓት የተለያዩ ይዘቶችን፣ሶሻልሚዲያ ቁጥጥሮችን፣የመልቲሚድያ ፕሮዳክሽኖች፣ግራፊክስና ብራንድንግ ስራዎችን ፣መሰረታዊ የአይቲ እውቀቶችን መያዙ ከማንኛውም ሰው የሚጠበቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ❗️
📌 በመልቲማዲያ ፕሮዳክሽን፣በይዘት ፈጠራ፣በካሜራ ቴክኒክ፣በዲጂታል ማርኬቲንግ በተለያዩ በአይቲ ዘርፎች የረጂም ጊዜ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞቻችን አማካኝነት በመታገዝ የአጭር ጊዜ ኮርሶችን ከ90% በላይ ተግባር ተኮር አድርገን ልናሳያችሁ ዝግጂታችንን ጨርሰናል።
🖍ልዩ ጥቅም:-
📌መጨረሻ ላይ Certificate ም ይኖረዋል❗️
📌አብረውን ከሚሰሩ ድርጂቶች ጋር ለማስራት እድሉን እናመቻቻለን ❗️
📌Basic እውቀት ካላገኙ ክፍያችሁ ይመለሳል❗️
👉ሊንኩን በመጫን ፎርሙ ላይ በኦላይን ወይም በአካል የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ባሉን ውስን ቦታዎች ፈጥነው ይመዝገቡ👇
https://forms.gle/DJFQRFzfbxpaKCsJ9
ለበለጠ መረጃ:-0946960000
t.me/DigitalsCEO ላይ በቀጥታ ያናግሩን❗️