Ethio Update

Ethio Update Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Update, Media/News Company, Washington D.C., DC.

09/08/2026
በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️ህወሃት በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን እና የአካል ጉዳተኞችን ወደ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች እያጓጓዘ ይገኛል።ከላይ የተያያዘው ምስል ጉዳት የደረ...
09/05/2026

በጦርነቱ የተጎዱ ወደ ዩኒቨርስቲ‼️
ህወሃት በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን እና የአካል ጉዳተኞችን ወደ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች እያጓጓዘ ይገኛል።
ከላይ የተያያዘው ምስል ጉዳት የደረሰባቸው እና የአካል ጉዳተኞች ከኩሓ መለስ ካምፓስ ወደ አክሱም እና አዲግራት ዩኒቨርስቲ ሲጫኑ የሚያሳይ ምስል ነው።

09/05/2026
09/05/2026

ልዩነት



09/05/2026

"ሰው የትናንት ተፅዕኖ አለበት""የጠባያችን፣ የማንነታችን እና የስብእናችን ምንጩ ከኋላ ነው። አስተዳደራችንና ሥርዓታችን ከትናንት የሚመዘዝ ነገር አላቸው። ትናንትን አንጥሮ ማወቅ፣ እነዚህን...
09/05/2026

"ሰው የትናንት ተፅዕኖ አለበት"
"የጠባያችን፣ የማንነታችን እና የስብእናችን ምንጩ ከኋላ ነው። አስተዳደራችንና ሥርዓታችን ከትናንት የሚመዘዝ ነገር አላቸው። ትናንትን አንጥሮ ማወቅ፣ እነዚህን ተጽዕኖዎች ለይቶ በጎውን ለመውሰድና አረሙን ለመንቀል ይጠቅመናል"
#መደመር ማነንም አይጎዳም ለማንም አያጎልም‼
ያለን ብቸኛ ምርጫ !
/ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ / See less

  !በህወሓት የፖለቲካ እና ወታደራዊ አመራሮች መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በመድረሱ በህገወጡ የትግራይ ክልል አስተዳደር (በደብረፅዮን  ቡድን) ላይ መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድ ...
09/04/2026

!
በህወሓት የፖለቲካ እና ወታደራዊ አመራሮች መካከል ያለው ውጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ በመድረሱ በህገወጡ የትግራይ ክልል አስተዳደር (በደብረፅዮን ቡድን) ላይ መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድ እንደሚችል ተገለጸ! በድርጅቱ ውስጥ በፖለቲካ እና በወታደራዊ ክንፎች መካከል ያለው መቃቀር እና የውስጥ መከፋፈል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ በመጣበት በአሁኑ ወቅት፣ ከፍተኛ የወታደራዊ አመራሮች በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ነን ባዮችን ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ እና ስልጣን በሃይል ለመቆጣጠር እነ ምግቤይ ቡድን በድብቅ እየመከሩ መሆናቸውን ታውቋል። የህወሃት መጨረሻ እየደረሰ ነው!

09/03/2026

Address

Washington D.C., DC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Update posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share