Doctors News Ethiopia

Doctors News Ethiopia This pages gives you informations, job vaccancies & educationa oportunitie relted with medicl doctor

የበዓላት ሰሞን ምግቦችን ከጤና አንፃር🌲በበዓላት ሰሞን ጤነኛ ባልሆነ የምግብ ስርአትና በሚፈጠር የምግብ ለውጥ ምክንያት ብዙ ሰው አዳዲስ የህመም ስሜት ሲሰማው ወይም ነባር ህመሙ ሲባባስበት ...
10/01/2024

የበዓላት ሰሞን ምግቦችን ከጤና አንፃር

🌲በበዓላት ሰሞን ጤነኛ ባልሆነ የምግብ ስርአትና በሚፈጠር የምግብ ለውጥ ምክንያት ብዙ ሰው አዳዲስ የህመም ስሜት ሲሰማው ወይም ነባር ህመሙ ሲባባስበት ማየት የተለመደ ነው

🍜በበዓላት ሰሞን በአብዛኛው ማህበረሰባችን ዘንድ የተለመዱና ቤት ውስጥ ከማይጠፉ የምግብ አይነቶች ውስጥ ዶሮ ወጥ ፣ ቁርጥ (ጥሬ ስጋ)፣ ክትፎ ፣ ጥብስ ፣ እና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል

🍲ከነዚህ የምግብ አይነቶች ውስጥ ዶሮ ወጥ (በዶሮ ወጥ መንገድ የሚዘጋጁ) ምግቦችን አንስተን ከጤና አንፃር የሚያስከትሉትን ችግር ለማየት እንሞክር:-

🍅ዶሮ ወጥን ለመስራት ከምንጠቀምባቸው ግብአቶች ውስጥ ሽንኩርት ፣ ቲማቲም ፣ በርበሬ ፣ ዘይት (ቅቤ) እና ሌሎች ቅመማቅመሞችን መጥቀስ ይቻላል

🍜የዶሮ ወጥ ዝግጅት ሂደት በከፍተኛ ሙቀት ዘይትን በማጋል ሽንኩርት እና ሌሎች ግብአቶችን ለረጅም ጊዜ ማቁላላት (ማብሰልን) ይጠይቃል

በዚህ ሂደት:-

🍅በሽንኩርትና ሌሎች ግብአቶች ውስጥ የሚገኙ ሙቀት መቋቋም የማይችሉ ለጤና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖችና ውህዶች ሊጠፋ (ሊቀንሱ) ስለሚችሉ ከምግቡ ተገቢውን ጥቅም አናገኝም

🍟በተጨማሪም የምንጠቀመው ፈሳሽ ዘይት ውስጥ የሚገኘው ሲስ (cis) ተብሎ የሚጠራው ጤነኛ እና ተፈጥሯዊ የዘይቱ ክፍል ትራንስ (trans fat) ወደሚባል እጅግ መርዛማ ቅባት ይቀየራል

🍟ከዶሮ ወጥ በተጨማሪ ይህ መርዛማ ቅባት በተጠበሰ ስጋ ወይም አሳ፣ ችፕስ ፣ ሳንቡሳ ፣ ቦንቦሊኖ እና በመሳሰሉት ምግቦች ውስጥ ይገኛል

🥫ሌላኛው እና ዋነኛው የትራንስ ቅባት (trans fat) መገኛ ሰው ሰራሽ የአትክልት ቅቤ ነው

🥫አንዳንድ የዘይት አምራቾች በተለያየ ምክንያት በከፍተኛ ሙቀትና ግፊት hydrogenation የሚባል ሂደትን በመተግበር ፈሳሽ የአትክልት ዘይትን ወደ ጠጣር ሰው ሰራሽ የአትክልት ቅቤ ይቀይራሉ

🥫በዚህ ሂደትም ከፍተኛ መጠን ያለው ትራንስ (trans) እና ሳቹሬትድ ቅባት (saturated fat) ይፈጠራል

🥫እነዚህ የቅባት አይነቶች "partially hydrogenated oil" በመባል የሚታወቁ ሲሆን ጤና ላይ በሚፈጥሩት ከፍተኛ ችግር ምክንያት በብዙ ሀገራት እገዳ (ክልከላ) የተደረገባቸው (FDA, 2020) ቢሆንም በእኛ ሀገር ግን በሰፊው እየተመረቱና ለተጠቃሚ እየቀረቡ ይገኛሉ

🥫በብዙ ጥናቶች እንደተረጋገጠው ትራንስ ቅባት (trans fat) LDL ተብሎ የሚጠራውን መጥፎ ኮሌስትሮል (bad cholesterol) እና TAG የሚባለውን የቅባት አይነት በመጨመር፣ HDL ተብሎ የሚጠራውን ጠቃሚ የኮሌስትሮል አይነት በመቀነስና የኢንሱሊን መጠን በመጨመር:-

🥫የደም የኮሌስትሮል መጠን በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ያደርጋል

🥫የደም ግፊት ፣ የልብ ፣ የስትሮክ እና የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን ይጨምራል ወይም ችግሮቹ እንዲባባሱ ያደርጋል

🥫ትራንስ ቅባት ለሰውነታችን ምንም አይነት ጥቅም የሌለው እና በአንፃሩ ጤና ላይ እጅግ ከፍተኛ ችግር ስለሚያስከትል እንዳትጠቀሟቸው እንመክራለን

"የአራስ ቤት ልክፍት"============ወ/ሮ ሙሉ የሚባሉ የሰፈራችን ሴትዮ አሉ። በአራስነት ጊዜ የሚከሰቱ የአእምሮ ህመሞችን ለመከላከል የሚጠቅሙ ባህላዊ ድርጊቶችን ስጠይቃቸው "የአራስ ቤ...
10/01/2024

"የአራስ ቤት ልክፍት"
============
ወ/ሮ ሙሉ የሚባሉ የሰፈራችን ሴትዮ አሉ። በአራስነት ጊዜ የሚከሰቱ የአእምሮ ህመሞችን ለመከላከል የሚጠቅሙ ባህላዊ ድርጊቶችን ስጠይቃቸው "የአራስ ቤት ልክፍት እንዳይዛት ያው እንግዲህ አራስ ብቻዋን አትተውም። የትም ብትሄድ የሚከተላት ሰው ያስፈልጋል። ደግሞ ብረት ነገር ትራሷ ስር ይደረግላታል አሉኝ።"

ልጅ መውለድ ብዙ ለውጦችና ብዙ ጫና ያስከትላል። ብዙ አዳዲስ ነገሮች፣ ብዙ ሀላፊነቶች ይዞ ይመጣል። የሆርሞንና የሰውነቶች ለውጦቹም ከፍተኛ በመሆናቸው ሲደማመሩ ውጥረትና የተለያዩ የአእምሮ ህመሞች ሊፈጥር ይችላል። አንዳንዶቹ ቀላልና በጊዜ ሂደት የሚድኑ ሲሆኑ አንዳንዶቹ ግን ከበድ ያሉና ለረጅም ጊዜ የሚቆዩ ሊሆኑ ይችላሉ።

በዶ/ር ቻርሎት እና ዶ/ር ማርቲን ቡታጅራ ከተማ የተሰራው ጥናት በማህበረሰቡ 3 ነገሮች ከድህረ ወሊድ የአእምሮ ህመሞች ጋር ተያይዞ እንደሚታመን ይጠቁማሉ።

1) በተገቢው መንገድ መታረስ..በባህሉ እርግዝና በሚስጥር የሚያዝ ሲሆን ጤናማ ልጅ ሲወለድ ቤተሰብ፣ዘመድና ጎረቤት ተሰብስቦ የሚያከብረው የደስታ ጊዜ ነው። ሴቶች ተሰብስበው በእልልልልታ ያደምቁታል። ከዛ ቡና ተፈልቶ ለአራስ ተብሎ የሚዘጋጅ ገንፎ ይበላል...እነዚህ ነገሮችን ማድረግ ካልተቻለ እናትየው ላይ ስነ ልቦናዊ ጫና ያሳድራል።

2) ከቤት አለመውጣት የሚያሳድረው ጫና
አራስ ሴት ምንም ነገር ብትፈልግ ከቤት እንድትወጣ ባህሉ አይፈቅድላትም። የምትፈልገውን እንክብካቤና ድጋፍ ከቤቷ ሳትወጣ ካገኘች እስየው! የማታገኝ ከሆነ ግን ከቤት መውጣት አለመቻሏ ከፍተኛ ጫና ያሳድርባታል

3) በአራስነት ምክኒያት የሚመጣ ተጋላጭነት
አራስ እናትና ልጇ ለተለያዩ መንፈሳዊ ጥቃቶች ተጋላጭ እንደሆኑ ይታሰባል። ልክፍት (possession by evil spirit)፣ ንፋስ (harmful draughts of air)፣ ምች (sunrays)...በዚህ ምክኒያት የአራስ ክፍል በተለምዶ ጨለምለም ያለ እንዲሆን ይደረግና አጠገቧ ብረት ወይ ነጭ ሽንኩርት ይቀመጥላታል። አራስ ሴት ስትናገርም ሆነ ስትራመድ ቀስ ብላ መሆን አለባት ይባላል።

አንድ ሰሞን በሆስፒታል የሚወልዱ እናቶች እንደ ወጉ እንዲሆን ቡና ተፈልቶ ገንፎ ተጎንፍቶ ይከበርላቸው ነበር። ባህላችንን ያካተተ ጥሩ
የጤና አገልግሎት ነው። አሁንም ቀጥሎ ይሆን?

በዩቲዩብ ተቀላቀሉ https://www.youtube.com/
ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም
ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ያለ አእምሮ ጤና፤ጤና የለም!!!!

10/01/2024

#ካንሰር #ካንሰር
የማኅጸን ጫፍ ካንሰር በዓለም ዙሪያ በብዛት ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች አንዱ ነው። በየዓመቱ ከ500,000 በላይ አዳዲስ የማኅጸን ጫፍ ካንሰር እንደሚያዙ ይገመታል።

አብዛኛዎቹ ህመሞች የሚከሰቱት ምርመራና ህክምና ውስን በሆነባቸው ታዳጊ ሀገራት ነው። ቅድመ ምርመራ ማድረግ ብሎም አዘውትሮ መመርመር የተሳካ ሕክምና የማግኘት አጋጣሚውን በእጅጉ ሊያሻሽል ይችላል።

10/01/2024

የፀሀይብርሃንና የህፃናት አጥንት ጤንነት
🌅 🌞 🌞 🌞 🌞 🌞 🌞 🌞 🌞 🌄

የአስራ ሶስት ወር ፀሀይ ያላት ሃገራችን ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ልጆቻችን በአግባቡ ፀሀይ እንደማይሞቁ ጥናቶች አመላክተዋል።

በአዲስ አበባ ጭራሽ 67 በመቶ ይደርሳሉ ። ምክንያቱ በዋናነት በቂ እውቀት ማጣት ሲሆን ጎጂ እምነቶች እንዲሁም የአኗኗር ሁኔታ አለመመቸት መሆኑ ተደርሶበታል። በዚህም ምክንያት ህፃናት 80 በመቶ የሚሆነውን ቫይታሚን ዲ የሚያገኙበትን ምንጭ ያጣሉ።

ቫይታሚን ዲ በሰውነታችን ውስጥ ካልሽየም እንዲሁም ፎስፌት ከተባሉ ንጥረ ነገሮች አጥንት እንዲሰራ ፣ እንዲያድግ እንዲሁም እንዲጠነክር የሚረዳ አስፈላጊ ደቃቅ ንጥረነገር ነው።

በተለይም በማደግ ላይ ያሉ ህፃናት ይህንን ንጥረነገር በበቂ ሁኔታ ካላገኙ ለአጥንት መሳሳትና ከሱ ጋር ተያይዘው ለሚመጡ መዘዞች ይዳረጋሉ።

ምልክቶቹም፡

✅ የእድገት ማዝገም
✅ የግንባር መፍጠጥ
✅የጀርባ እንዲሁም የጎን አጥንቶች መጣመም
✅ የአጥንት አንጓዎች መስፋት
✅ የእግር አጥንት መጣመም
✅ የበሽታ መከላከል እቅም ማነስ
✅ የካልሽም ማነስና ከሱጋር በተያያዘ የሚመጣ መንቀጥቀጥ ... እስከ ትንፋሽ ቧንቧ መታፈን እና ሞት ሊያደርስ ይችላል።

መፍትሄው ❣️

ፀሀይ በአግባቡ ማሞቅ

💁 ከ15ኛ ቀን እድሜ ጀምሮ ልጆች ተንቀሳቅሰው ፀሀይ እስከሚያገኙበት ጊዜ ድረስ በቀን ለ 15 - 30 ደቂቃ ያህል ቀጥተኛ የጠዋት ፀሀይ እንዲያገኙ ማድረግ

🚨 🚨 የበሽታው ምልክቶች ካሉ ህክምና በአፋጣኝ እንዲያገኙ ማድረግ ።

ስህተቶች ፡

☝️ፀሃይዋን በቀጥታ ቆዳ እንዳያገኘው ማድረግ (መጋረድ)
☝️ቅባት አንዳንዴም ቅቤ ቀብቶ ወይንም እየቀቡ ማሞቅ
☝️በመስኮት መስታወት የሚገባ ፀሀይ ማሞቅ
☝️ልብስ አልብሶ ማሞቅ (ከአይንና ፀጉር ውጭ መሸፈን)
☝️ለረጅም ጊዜ ፀሀይ በማይወጣበት ወራት ቫይታሚን ዲ አለመውሰድ
☝️ በቂ የህክምና ምክር እንዲሁም እርዳታ በጊዜው አለማግኘት

የአጥንት መሳሳት (rickets) ምልክቶች ያሉበት ህፃን የራጅ እና ደም ምርመራ አድርጎ ከተረጋገጠ በኃላ በመርፌ የሚሰጥ ቫይታሚን ዲ እንዲሁም የሚጠጣ ካልሲዬም ይሰጠዋል። ክትትልም ይደረግለታል።

የህፃናት አጥንት መሳሳት ሙሉ ምርመራ እና ህክምና እንዲሁም ክትትል ከበቂ ምክር ጋር በፓነሲያ ሆስፒታል ያገኛሉ።

ዶ/ር ሜሮን ሐሰን
የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት

የተከበረውን የህክምና ዘርፍ ለጎጠኞች/ለሙሰኞች አሳልፈው ከሰጡ እና ክብሩን ካዋረዱት በኃላ ፤ የ@FMoHealth ባለስልጣናት አይናቸውን በጨው አጥበው ልክ እንደሰራ ሰው ልክ ያልሆኑትን ውሳ...
13/11/2020

የተከበረውን የህክምና ዘርፍ ለጎጠኞች/ለሙሰኞች አሳልፈው ከሰጡ እና ክብሩን ካዋረዱት በኃላ ፤ የ@FMoHealth ባለስልጣናት አይናቸውን በጨው አጥበው ልክ እንደሰራ ሰው ልክ ያልሆኑትን ውሳኔዎቿቸውን በአደባባይ defend ያደርጋሉ

ይህንን በ@PreciseConsult የተዘጋጀውን webinar በጥሞና ለተመለከተ ከላይ የቀረበው ዜና የተለመደው እና የተሰለቸው የጤና ካድሬዎች ዲስኩር መሆኑን ለመረዳት አያዳግተውም።

እኛ ምስኪን ሀኪሞች በ FMOH ሙያና ሰብአዊነትን ሳይሆን ፖለቲካና አስተዳደራዊ አላማን በያዙ አሰራሮችና ምላሾች እናፍራለን! እናዝናለን!

https://www.youtube.com/embed/kH3YfGyai7Q
https://www.youtube.com/embed/WjG9VKMDPPQ

" has made a mockery of our honoured profession. We have become slaves to illiterate cadres who only care about money. A...
11/11/2020

" has made a mockery of our honoured profession. We have become slaves to illiterate cadres who only care about money. And rather than being a solution, the senior Doctors at the top have become a big part of the problem.

I don't think Twitter is enough to explain the verbal abuse we had to endure to get where we are.

I don't even want to start how condescending, disrespectful and uncaring the people at the top can be.

They actually think they will be in power for eternity!

In any case I am disappointed that Dr ignored my SMS and Linked in message asking her for an e-mail address so that I can tell her about my story in the hope that it can shade a little bit of light on the big problem our country's health system faces.

While people around me or strangers on social Media are sat there on their high horse judging me for thinking about quitting medicine here are my last thoughts:

1 - my hopes and dreams are bigger than medicine.
2- I want to provide a solution and not be part of the problem.
3- I will not repeat the same mistake.
4- Unless it is on my terms and unless I am sure that it will benefit my mental health I WILL NOT be a Doctor in this country any longer.

And what do you benefit if you gain the whole world but lose your own soul? ""

Matthew 16:26

Brook genene
(tweet)
t.me/docnew

ጤና እና ሐኪምን የሚመለከት መረጃ፣ ጥቆማ፣ የስራ ወይም የትምሕርት ዕድል ካለዎት ወይም ላይ ይላኩልንና የሀኪሞችን የመረጃ አንድነት ለመፍጠር የምናረገውን ጥረት ያግዙ። ...

Mathematical modelling suggests that if wealthy countries stockpile COVID-19 vaccines, we will see nearly twice as many ...
11/11/2020

Mathematical modelling suggests that if wealthy countries stockpile COVID-19 vaccines, we will see nearly twice as many deaths than if vaccines were shared equally across the globe
t.me/docnew
https://www.gavi.org/vaccineswork/equitable-covid-19-vaccine-distribution-will-lead-biggest-reduction-deaths

ጤና እና ሐኪምን የሚመለከት መረጃ፣ ጥቆማ፣ የስራ ወይም የትምሕርት ዕድል ካለዎት ወይም ላይ ይላኩልንና የሀኪሞችን የመረጃ አንድነት ለመፍጠር የምናረገውን ጥረት ያግዙ። ...

10/10/2020

Regular use of proton pump inhibitors (PPIs) is associated with an increased risk of type 2 diabetes, according to a large prospective analysis.
Medscape Medical News

10/10/2020

Announcement
__
To 2020 ERMP Applicants

🔹 Candidates who did not upload their license and payment receipt are left on pending status. Thus, those of you who are in a pending status please make sure that your documents (License and payment receipt) are uploaded appropriately.

🔹 Please make sure that the application fee payment transaction is made by your name.

🔹 Those of you who didn’t attach the license/employment letter and payment receipt will not be able to choose the exam hub.

🔹 Those of you who attached the wrong documents will not be allowed to continue your registration; if you fail to upload the legal document as soon as possible you will be rejected from the competition.

🔹 Those of you who have chosen the Nuclear Medicine program as 1st, 2nd, or 3rd choice please substitute it with other programs Since it will not be given in any of our universities for the current academic year.

Notice on Examination Date

Please be informed that the MCQ Exam for the 2020 ERMP will be given from November 16-20/2020 at the respective exam hubs listed in the instruction. If there is any change on the exam date, we will let you know.

30/08/2020
A thing to worry about!Dexamethason is not some fancy drug for countries like ours! The hill top mortalities from Mening...
16/06/2020

A thing to worry about!
Dexamethason is not some fancy drug for countries like ours! The hill top mortalities from Meningitis, Asthma,Tb meningits,Acute celebral edema,TBI and meny more killers is kept at its highst with the help of this drug for decades. We wittnessed its crucial role and fast response in near death situations for years. We also owe several wins over many airway obstrucitve dieases (croup) to this drug. So my worry is! The MOH should not say confidently we have enogh, even splended amount of Dexamethason for two reason.
1. its not true (We all are witness for that)
2. This may leads to rediraction of resources(in this case dexamethson) which may result in scarcity of the drug for mannagemnet of the quit prevalent other devils. Meningits already kills thousends in Ethiopia.
If we are not careful we may lose many of our patients (God forbides!) for other devils too.
In other terms, Indirect pol from Covid 19 may rise up so high.

08/05/2020

የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

መጋቢት 2012 ዓ.ም የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች ከሰኞ (ግንቦት 03/2012 ዓ.ም) ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115324185 በመደወል ወይም በኢሜይል [email protected] ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተመረቁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
ቅሬታ ማቅረብ የሚቻለው ከላይ በተጠቀሱት የመገናኛ ዘዴዎች ብቻ ሲሆን፣ የcovid 19 ወረርሺኝ ስርጭትን ለመግታት ሲባል ጤና ሚኒስቴር በአካል የሚመጡ ቅሬታ አቅራቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
FMOH

08/05/2020

44 million people in Africa could come down with the coronavirus and 190,000 will die if the virus is not contained, the World Health Organization said.

S-allafrica

08/05/2020

Over 90,000 healthcare workers worldwide are believed to have been infected with COVID-19, and possibly twice that, amid reports of continuing shortages of protective equipment

S- medscape

Could Tetracyclines Help Fight COVID-19?http://www.medscape.com/viewarticle/928855?src=rssTetracyclines may be effective...
17/04/2020

Could Tetracyclines Help Fight COVID-19?

http://www.medscape.com/viewarticle/928855?src=rss

Tetracyclines may be effective in the treatment of novel coronavirus (COVID-19) and should be studied for this purpose, say the authors of a letter to the editor online now in Pharmacotherapy.
Reuters Health Information

t.me/docnew

Tetracyclines may be effective in the treatment of novel coronavirus (COVID-19) and should be studied for this purpose, say the authors of a letter to the editor online now in Pharmacotherapy.

Coronavirus vaccine: Target of a million doses by September, scientists sayOxford team are hoping to have millions of va...
17/04/2020

Coronavirus vaccine: Target of a million doses by September, scientists say

Oxford team are hoping to have millions of vaccine doses ready by the end of 2020, but will it work?

https://www.bbc.co.uk/news/health-52329659

Oxford team are hoping to have millions of vaccine doses ready by the end of 2020, but will it work?

Kenya: Governors Push for doctors, nurses and other health workers Risk Allowanceshttps://allafrica.com/stories/20200417...
17/04/2020

Kenya: Governors Push for doctors, nurses and other health workers Risk Allowances
https://allafrica.com/stories/202004170753.html

[Nation] Governors have started the push to have doctors, nurses and other health workers in direct contact with coronavirus patients paid enhanced allowances for the risks they encounter.

t.me/docnew

Governors have started the push to have doctors, nurses and other health workers in direct contact with coronavirus patients paid enhanced allowances for the risks they encounter.

በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ደረሰ #1- የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊና የአዲስ አበባ ነዋሪ ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ። በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው። ...
17/04/2020

በኢትዮጵያ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 96 ደረሰ

#1- የ22 ዓመት ኢትዮጵያዊና የአዲስ አበባ ነዋሪ ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ። በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
#2-የ52 ዓመት ኢትዮጵያዊትና የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላትና በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።
#3-የ52 ዓመት ኢትዮጵያዊና የባሕርዳር ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌለው። በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
#4-የ23 ዓመት ኢትዮጵያዊትና የአዲስ ቅዳም ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላት፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላት ግንኙነት እየተጣራ ነው።
ዶ/ር ሊያ ታደሠ

t.me/docnew

THIS CHANNEL GIVES YOU MEDICAL DOCTORS RELATED INFORMATIONS AND DIRECT YOU ON VACANCIES & EDUCATIONAL OPPORTUNITIES INVITE PHYSICIANS YOU KNOW BY SENDING THIS LINK https://t.me/docnew/join For any suggestion or question , ,

17/04/2020

18ኛ አስቸኳይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ዉሳኔዎች።

State of Emergency official


https://t.co/pGk5Osnguc


Coronavirus: What are social distancing and self-isolation rules?Everybody should be avoiding non-essential contact, and...
17/04/2020

Coronavirus: What are social distancing and self-isolation rules?

Everybody should be avoiding non-essential contact, and you should stay at home wherever possible.
https://www.bbc.co.uk/news/uk-51506729

t.me/docnew

THIS CHANNEL GIVES YOU MEDICAL DOCTORS RELATED INFORMATIONS AND DIRECT YOU ON VACANCIES & EDUCATIONAL OPPORTUNITIES INVITE PHYSICIANS YOU KNOW BY SENDING THIS LINK https://t.me/docnew/join For any suggestion or question , ,

First Saliva Test for COVID-19 Approved for Emergency Use by FDAThe search for SARS-CoV-2 RNA in 60 saliva samples yield...
15/04/2020

First Saliva Test for COVID-19 Approved for Emergency Use by FDA

The search for SARS-CoV-2 RNA in 60 saliva samples yielded the same results as conventional nasal swab tests taken from the same patients.

Lisa Winter

Apr 14, 2020

There are now more options for COVID-19 testing as the US Food and Drug Administration gave emergency use authorization on April 13 for a saliva-based test, providing an alternative to the swab testing currently performed.

“You want to be in all types of situations with all types of options so that we can have as much testing as possible in whatever form is suitable,” Amesh Adalja, who works on infectious disease and pandemic preparedness at Johns Hopkins University and is not involved with the development of the test, tells the Associated Press.

Currently, testing for COVID-19 involves a healthcare professional inserting a swab into each nostril, one at a time, to the nasopharynx at the back of the nasal cavity, gently scraping the tissue to collect material, and sending off for analysis, according to UC Davis Health. This method is cumbersome as it needs to be done by a qualified worker wearing fresh gloves and other personal protective equipment (PPE), which are in short supply. Additionally, many areas are experiencing a lack of tests available or a large backlog of samples to process.

The collection of a saliva sample requires spitting into a tube, resulting in a much less invasive procedure without tying up large amounts of PPE. Per the Food and Drug Administration’s (FDA) instructions, the testing would still occur in a healthcare setting under the supervision of a qualified professional.

“Saliva testing will help with the global shortage of swabs for sampling and increase testing of patients, and it will not require health care professionals to be put at risk to collect samples,” Andrew Brooks, the chief operating officer of RUCDR Infinite Biologics, a biorepository backed by Rutgers University that developed the spit test

Address

CMC
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Doctors News Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Doctors News Ethiopia:

Share


Other Media/News Companies in Addis Ababa

Show All

You may also like