Masher Moshe

Masher Moshe

13/03/2026

ጋሞ አላህ ሶብር ይስጣቹ
እጅግ በጣም ያሳዝናል

Egyptian star Ahmed Elmohamady's response to Jamie Carragher:​"Right Jamie, you’re a disgrace. Salah completely rewrote ...
10/12/2025

Egyptian star Ahmed Elmohamady's response to Jamie Carragher:

​"Right Jamie, you’re a disgrace. Salah completely rewrote his story through hard work, humility, and world-class performances. ​He didn’t ‘fail’ at Chelsea.

He was never given the chance. He went to Italy, rebuilt himself, then came to Liverpool and became: a Premier League legend, Egypt’s greatest ever player, and one of the most consistent forwards of his generation.

​Salah has carried Egypt for years and got Egypt qualified for the World Cup twice after so long. Salah earned everything. No wonder you got blanked by C. Ronaldo. No wonder Messi called you out. No wonder Mourinho said you were below average and not even in the top 1,000 defenders in the PL.”

28/11/2025

𝔂𝓪𝓪𝓵𝓵𝓪𝓱 𝔂𝓪𝓻𝓪𝓱𝓮𝓶𝓪𝓷𝓾 𝔂𝓪 𝓻𝓮𝓱𝓮𝓶𝓾
𝓪𝓷𝓽𝔀𝓮 𝓶𝓪𝓻𝓮𝓷 𝓮𝓷𝓭𝓫𝓱

19/10/2025
31/08/2025

አንድ ሰው ሶስት ሌሊት ሙሉ በሰከረተል መውት ይሰቃይ ነበር፣ እናም
ሚስቱ ወደ ነብያችን ሰ · ዐ·ወ ዘንድ አቤት ለማለት ሄደች
አለቻቸውም፦ "ወይ እሱ ድኖ እኛ እፎይ አላልን፣ ወይ ሞቶ እሱ እፎይ
አላለ፣ ሸሃዳ መያዝም አቅቶታል"
ነብያችንም ሰ·ዐ· ወ ጠየቁ፦ "እናቱ የታለች?"
እናቱም ቀረበች እና ነብያችን ሰ·ዐ·ወ ስለሁኔታው ጠየቋት
እሷም መለሰች፦ "እሱ ከሰጋጆች እና ከ ዛኪሮች ነው" አለች
ነብያችንም ሰ·ዐ· ወ መልሰው ጠየቋት፦ "ጥያቄዬ ስለዛ አልነበረም ነብያችንም ባንቺና በርሱ መሀል ያለው ሁኔታ ምን ይመስል ነበር?"
እናቱም እያለቀሰች ተናገረች፦ "አንቱን ዋሽቼ ከአላህ ወህይ መጥቶ
እንዳያዋርደኝ እፈራለሁ፣ እንጂማ ልቤ በሱ በጣም የተቆጣ ነው" አለች
ነብያችንም ሰ·ዐ· ወ ‘ለምን?’ ብለው ጠየቋት
እናቱም ቀጠለች፦ "ፈገግታ የተሞላ ፊት ለሚስቱ፣ የተኮሳተረ ፊት ለኔ፤
ጥሩ ንግግር ለሚስቱ፣ ደረቅ ንግግር ለኔ፤ መልካም ምግብና ልብሶች
ለሚስቱ ከሷ የተረፈውን ደግሞ ለኔ" አለች
ነብያችንም ሰ·ዐ·ወ አሉ፦ "እሳት አምጡልኝ አቃጥለዋለሁ"
እናትየውም ጮሀች ፦ " አይሆንም የ አላህ መልእክተኛ ሆይ! ሰ·ዐ·ወ
ልጄ የጉበቴ ቁራጭ ነው፣ እኔ ነፍሴን እሰዋለታለሁ፣ አታቃጠሉት!"
ነብያችንም ሰ·ዐ·ወ " እኔም ይህን ነበር የምፈልገው፣ ከላንቺ እሺታ
የጀነትን ሽታም አያሸትም" አሉ
እናቱም፦ "አላህና መላኢካዎቹ ምስክር ይሁኑብኝ ይቅር ብየዋለሁ፣
ጀነትንም እወድለታለሁ" አለች
ከዛ ነብዩ ሰ·ዐ·ወ ሰሃባዎችን ወደ ቤቱ ሄደው እንዲያዩት ላኩ። ከቤቱም
ሲገቡ ፊቱ በደስታ አንፀባረቀ፣ ሸሃዳውንም ከያዘ በኋላ ሩሁ ወጣች።
በዚህ ዓለም ላይ ብዙ ሰዎች ምንም ያክል መልካም ብትሆንላቸው
አያከብሩህም
እናት ግን ምንም ያክል ክፉ ብትሆንባት ቀልቧ ሁሌም ይራራልሃል።
ጀነትን የፈለገ ቀልቡን ለወላጆቹ ሁሌም ሩህሩህ ያድርግ!!

21/08/2025

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በሰማይ ጉዟቸው ወቅት የተመለከቱትን የሴቶች በጀሀነም መብዛት እና የጀሀነም ውስጥ አሰቃቂ ቅጣታቸውን
እንዲህ በማለት ገለፁት
1ኛ፡- በጀሀነም ውስጥ በምላስዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣ ሴት ተመለከቱ በምላስዋ የተንጠለጠለችው ባሏን አዛ
የምታደርግ ናት አሉ።
2ተኛ፡- በጀሀነም ውስጥ በጡትዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣ
ሴት ተመለከቱ በጡትዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣው ባልዋን
በፍራሽ (በግኑኝነት እንቢተኛ)የሆነች ናት።
3ተኛ ፤- በጀሀነም ውስጥ በእግሯ ተንጠልጥላ የምትቀጣ
ሴት ተመለከቱ በእግሯዋ ተንጠልጥላ የምትቀጣው የለ ባልዋ ፍቃድ ከቤት የምትወጣ የሆነች ናት።
4ኛ፡- በጀሀነም ውስጥ እጅና እግሯ የፍጥኝ ታስሮ እባብ
እና ጊንጥ የሚበላት ሴት ተመለከቱ።እጅና እግሯ የታሰረች
እባብ እና ጊንጥ የሚነክሳት ዑዶእ የማታስተካክል፣ ንፅህናዋን የማትጠብቅ ፣ጅናባዋን የማታጠብ ፣በሶላትዋ ዝንጉ የሆነች ናት።
5ኛ ፡- በጀሀነም ውስጥ አይነ ስውር፣ደንቆሮ፣ዱዳ፣ሁና
በእሳት ሣጥን ተይዛ ከአናትዋ አንጎሏ በአፍንጫዋ የሚፈስ ሴት ተመለከቱ።አይነ ስውር፣ደንቆሮ፣ዱዳ፣ሁና የምትቀጣው
ሴት ከዚና(በሃራም) የወለደችውን ልጅ ለባልዋ ያንተ ልጅ ነው
ብላ የምትሰጥ

6ኛ፡- በጀሀነም ውስጥ ከአናትዋ እስከ እግሯ በእሳት
መጋዝ የምትሰነጠቅ ሴት ተመለከቱ።በእሳት መጋዝ ከእራስዋ
እስከ እግሯ የምትሰነጠቅ ሴት ዝሙተኛ በሀራም ወንድ አባራሪ ሴት ናት።
7ኛ. በጀሀነም ውስጥ አካላትዋ ያአህያ እራስዋ የአሳማ
ሁና የጀሀነም እሳት በተለያዪ ቀለማት የሚነድባት ሴት
ተመለከቱ።አከላትዋ ያአህያ እራስዋ የአሳማ የተመሰለችው
ውሸታም እና ወሬ አመላላሽ ( ነሚማ) ናት።
8ኛ ፡- በጀሀነም ውስጥ በውሻ አምሳል ተመስላ በፊንጢጣዋ እሳት እየገባ በአፍዋ የሚወጣ ሴት ተመለከቱ ።በፊንጢጣዋ እሳት እየገባ በአፍዋ የሚወጣው ሴት ደግሞ ዘፋኝ፣አስለቃሽ፣ምቀኛ ተነበረች ናት አሉ።..
አላህ ከዚህ ሁሉ ወንጀል ከቅጣቱም ይጠብቀን አሚን።ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!!!!
ቴሌገራምላይ ይቀላቀሉ.

20/08/2025

እደለኛ ሰው ማለት‼️
በሌሊቱ ወቅት የሱረቱል በቀራን የመጨረሻ ሁለት አንቀጾች ያነበበ ሰው በአላህ ፍቃድ ሌሊቱን ከመጥፎ ነገር ሁሉ እንደሚጠበቅ ተረድቶ ሲያበቃ አንቀፆቹን አዘወትሮ ያነበባቸው ሰው ነው።
እደለኛ ሰው ማለት
- ፈርድ የሆኑ ስላቶችን ከሰገደ በኋላ አያተል ኩርሲይን ካነበበ ጀነትን መግባት ሞት እንጂ ምንም እንደ ማይከለክለው ተረድቶ አዘወትሮ አያተል ኩርሲይን ያነበበ ሰው ነው ።

እደለኛ ሰው ማለት
- ከመተኛቱ በፊት አያተል ኩርሲይን ያነበበ ሰው ለሊቱን ሙሉ እስኪያነጋ ከአላህ የተመደበ ጠባቂ እንደሚጠብቀውና ሸይጧንም እንደማይቀርበው አውቆ ከመተኛቱ በፊት አያተል ኩርሲይን አዘወትሮ ያነበበ ሰው ነው ።

እደለኛ ሰው ማለት
- ሱረቱል ኢኽላስን ሶስት ጊዜ ማንበብ ሙሉ ቁርዓንን ከማኽተም ጋር እንደሚስተካከል ተረድቶ ይህችን ሱራ አብዝቶ ያነበበ ሰው ነው ።

እደለኛ ሰው ማለት
- ለሴትና ለወንድ አማኞች ሁሉ ዱዓእ ያደረገ ሰው በአያንዳንዱ አማኝ አላህ ዘንድ አጅር እንደሚመዘገብለት ተረድቶ ለሙዕሚኖች ሁሉ አብዝቶ ዱዓዕ ያደረገ ሰው ነው ።

እደለኛ ሰው ማለት
- ሱብሃነሏህ፣ ወልሀምዱሊላህ፣ ወላ ኢላሃ ኢለሏህ፣ ወሏሁ አክበር! ማለት ፀሀይ ከወጣችበት ሁሉ የተሻለና የበለጠ መሆኑን ተረድቶ እነዚህን ውድ ቃላት አብዝቶና ደጋግሞ ቀንም ሆነ ማታ ያላቸው ሰው ነው ።

እደለኛ ሰው ማለት
- ይህንን ካወቀ በኋላ የሰራበትና ሌሌሎችም እንዲያውቁና እንዲተገብሩ በማሰታወስና መልክቱን ሼር አድርገ ። joinቴሌግረም

19/08/2025

🧦ካልሲ (ሁፍ) ላይ ስለ ማበስ ምን ያህል ያውቃሉ⁉️
===================================
✍አንድ ሰው ውዱእ ሲያደርግ ካልሲው ላይ ለማበስ ከፈለገ……
💫ካልሲው ሲለብሰው ዉዱእ ያለው ሆኖ መልበስ አለበት።
💫ካልሲው ከነጃሳ የጠራ ንፁህ መሆን አለበት።
💫ካልሲው የእግሩ ለውዱእ የሚታጠበውን ቦታ መሸፈን መቻል አለበት; ቢያንስ ቁርጭምጭሚቱን የሚሸፍን መሆን አለበት።

💫ካልሲው ላይ ማበስ የሚችለው ዉዱእ በሚያደርግ ጊዜ ብቻ ነው; ለጀናባ እና ለመሳሰለ ትጥበት የሚታጠብ ከሆነ ማበስ አይችልም።

💫ካልሲው የተቀደደ ቢሆንም ማበስ ይችላል።
💫ካልሲው ቀጭን ቢሆንም ማበስ ይችላል።

💫በሚያብስ ጊዜ እጆቹ ላይ አንድ ጊዜ ውሀውን አፍስሶ ከደፋው በኋላ ጣቶቹን ይዘረጋቸውና በሁለቱ እጆቹ ሁለቱ እግሮቹ ላይ ያብሳል። በቀኝ እጁ ቀኝ እግሩ ሲያብስ; በግራ እጁ ግራ እግሩ ያብሳል።
★ሲያብስ በእጆቹ ብቻ ያብሳል እንጂ ውሃው ካልሲው ላይ አይረጭም።
★ሲያብስ የእግሩ የላይኛው ክፍል ብቻ ያብሳል እንጂ የውስጥ እግሩን አያብስም አይነካካም።

💫ካልሲው የለበሰው ውዱእ ላይ ሆኖ ከነበረ ቀጣይ ውዱእ ሲያደርግ “እግሬን ማጠብ አለብኝ” ብሎ ካልሲውን ለማውለቅ መቸገር የለበትም።

💫ካልሲውን ካበሰበት በኋላ ቢያወልቀው ውዱውን አይበላሽበትም አይፈርስበትም; ካልሲው ካበሰ በኋላ ቢያወልቀውም ባደረገው ውዱእ መስገድ ይችላል።

💫አንዴ በለበሰው ካልሲ ማበስ የሚችለው;
★መንገደኛ ለ3 ቀናት ማበስ ይችላል።
★መንገደኛ ካልሆነ ግን ቀንና ማታ (24 ሰዓት) ነው ማበስ የሚችለው።

💫የማበሻ ጊዜው የሚቆጠረው ካልሲው ከለበሰው ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን ማበስ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ነው።
ለምሳሌ፦
ሰኞ ቀን ዙሁር ላይ ውዱእ አድርጎ እግሩን ታጥቦ ካልሲውን ቢለብሰው። እስከ መግሪብ ድረስ ውዱእ ሳይፈታ ቆየና መግሪብ ላይ ውዱእ ተበላሽቶበት ውዱእ ሲያደርግ ካልሲው ላይ ቢያብስ; ይህ ካልሲ የማበሻ ጊዜው መቁጠር የሚጀመረው ከመግሪብ ሰዓት ጀምሮ ነው። በዚህም መሰረት ማክሰኞ ቀን ልክ የመግሪብ ወቅት ሲደርስ በዚህ ካልሲ ላይ ማበስ አይችልም ያበቃል ማለት ነው።
★ልብ ይበሉ
ይህንኑ ሰውዬ ማክሰኞ መግሪብ ከመድረሱ በፊት ውዱእ አድርጎ በካልሲው ላይ አብሶ ከሆነና ይህንን ውዱእ መግሪብም ላይ ካልተበላሸበት የካልሲው ማበሻ ጊዜ በማለቁ ብቻ ውዱኡውን አይበላሽበትም። ማበስ አይችልም እንጂ የነበረው ውዱእ እስካልፈታ ድረስ መስገድ ይችላል።
★መንገደኛ የሆነውም ሰው ምሳሌው አሁን ባየነው መልኩ ከለበሰበት ሳይሆን ማበስ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ሶስት ቀናቶች ይቆጠሩለታል።
★★★★★★★★★★★★

📚ጀሪር ቢን ዐብደላህ አልበጀሊ ባስተላለፈው;
«رأيتُ رسولَ الله صلى الله عليه وسلم بالَ، ثم توضأَ ومسحَ على خُفَّيْهِ»
«የአላህ መልእክተኛﷺ ተፀዳድተው ውዱእ ሲያደርጉ ሁፋቸው ላይ ሲያብሱ አይቻቸዋለሁ።» ይላል።

📚ሙጊራ ኢብኑ ሹዕባ ባስተላለፈው;
«كنت مع النبي صلى الله عليه وسلم في سفر، فأهويت لأنزِع خفيه، فقال: (دَعْهُما، فإني أدخلتهما طاهرتين»
«ከአላህ መልእክተኛﷺ ጋ በጉዞ ላይ ነበርኩኝ, ሁፋቸውን ላወልቅላቸው ዝቅ ስል "ተዋቸው ውዱእ ላይ ሆኜ ነው ያደረኳቸው" አሉኝ።» ይላል።

📚ሹረይህ ቢን ሃኒ የማበሻ ጊዜው ምን ያህል እንደ ሆነ ልጠይቃት ወደ ዓኢሻ ስሄድ "ወደ ኢብን አቡ ጧሊብ ሂድና ጠይቀው, እሱ ከረሱልﷺ ጋ ጉዞ ያበዛ ነበር" አለችኝ። ሄጄ ስጠይቀው;
«جعل رسول الله صلى الله عليه وسلم ثلاثة أيام ول

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Masher Moshe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share