LifeBook Studio: Multimedia Production

LifeBook Studio: Multimedia Production Life book podcast is where child growth, parenting, and incridable story of individuals come to life.

Hosted by Tirusew Nigusse a passionate teacher with extensive background in kindergarten coordination and teaching, film directing, and business.

🌻🌻🌻
11/09/2025

🌻🌻🌻

ሰላም  የላይፍ ቡክ ፖድካስት አድማጭ ተመልካቾቻችን የላይፍቡክ ፖድካስት የመጀመሪያው ምዕራፍ (ሲዝን) እዚህ ላይ ያበቃል፣ በዚህ ጉዞ አብረውን ስለነበሩ ከልብ እናመስገናለን ፤ እያንዳንዱ የ...
11/07/2025

ሰላም የላይፍ ቡክ ፖድካስት አድማጭ ተመልካቾቻችን
የላይፍቡክ ፖድካስት የመጀመሪያው ምዕራፍ (ሲዝን) እዚህ ላይ ያበቃል፣ በዚህ ጉዞ አብረውን ስለነበሩ ከልብ እናመስገናለን ፤ እያንዳንዱ የእርስዎ ድጋፍ፣ አስተያየት እና ጥቆማ በእውነት አበረታች እና ትልቅ ዋጋ ያለው በመሆኑ ወደፊት እንድንጓዝ አድርጎናልና እጅግ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰብነታችሁ አይለየን

በክፍል 2 የተለያየ ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች በተሻለ ጥራት እና ዝግጅት ለማቅረብ ትንሽ እረፍት ወስደን እንሰራለን።በዚህ የዕረፍት ጊዜም የሚወዷቸውን የክፍል አንድ ዝግጅቶች እንደገና እንዲጎበኙ፣ ለጓደኞችዎ እንዲያጋሩ እና በማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎቻችን ላይ ቤተሰብ ሆነውን እንዲቆዩ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው፡፡

በቸር ያቆየን ! 😊

ላይፍ ቡክ ፖድካስት 💥

የህይወት እና የኑሮ ጀግና፤ ከ48 ዓመታት በላይ ስኬታማ የትዳር ህይወት ፤ የ4 ልጆች እናት እንዲሁም የ7 ልጆች አያት ፤ 49 አመታትን በሙያ  ከመምህርነት እስከ ትምህርት ቤት አስተዳደር ...
04/07/2025

የህይወት እና የኑሮ ጀግና፤
ከ48 ዓመታት በላይ ስኬታማ የትዳር ህይወት ፤ የ4 ልጆች እናት እንዲሁም የ7 ልጆች አያት ፤ 49 አመታትን በሙያ ከመምህርነት እስከ ትምህርት ቤት አስተዳደር እንዲሁም የግል ት/ት ቤት ከፍቶ እስከ ማስተዳደር በብቃት በመወጣት ለሌላ አርአያ የሆኑት ወ/ሮ ዙፋን ፍቅሬ ጥልቅ የሆነ እውነተኛና የተኖረ የህይወትን ልምድ አካፍለውናል ።አሁን ተለቀቀ ይመልከቱን subscribe በማድረግ ይወዳጁን !❤

🌟 Milestone Alert🌟🌟BIg News🌟We are excited to share that LifeBookPodcast is now officially a YouTube Partner! 🎉🎙️This me...
02/07/2025

🌟 Milestone Alert🌟
🌟BIg News🌟
We are excited to share that LifeBookPodcast is now officially a YouTube Partner! 🎉🎙️
This means our voice, stories, and mission are now being recognized and rewarded. እግዚአብሔር ይመስገን ❤

Thank you to everyone who's supported, subscribed, and believed in this journey.
Let’s grow together and continue to inspire, heal, and empower, one episode at a time every Friday. ❤️


በዚህ ቆይታችን ኮስቲዩም ዲዛይነር ከሆነች እንዲሁም የግል ንግድ ስራ ላይ ካለች ጠንካራ ወጣት  ቅድስት ተፈሪ ጋር ሰለ ስራ እና ሌሎችንም ነገሮች አውግተናል ገብታችሁ  ተመልከቱን subscr...
27/06/2025

በዚህ ቆይታችን ኮስቲዩም ዲዛይነር ከሆነች እንዲሁም የግል ንግድ ስራ ላይ ካለች ጠንካራ ወጣት ቅድስት ተፈሪ ጋር ሰለ ስራ እና ሌሎችንም ነገሮች አውግተናል ገብታችሁ ተመልከቱን
subscribe,share, like ,comment በማድረግ ቤተሰብ እንሁን 🙏
https://youtube.com/shorts/4EKRS-rI1MA

https://youtu.be/zRa39WHeUcQ
20/06/2025

https://youtu.be/zRa39WHeUcQ

በዚህ ቆይታችን በልጆች ምገባ ,በጡት ማጥባት , በልጆች የንባብ ልምድ እና ሴቶችን በማብቃት ሰፊ ስራ እየሰራች ካለች እንዲሁም የተለያዩ የልጆች መፅሀፍትን ከፃፈች እምነቴ ድልነሳ ጋር በክፍል 2 ስለ ልጆች የንባብ ልምድ , እንደ ሴት በመብቃት ዙሪያ እንዲሁም ስለቤተሰብ ጥሩ ወግ አውግተናል አሁን ተለቋል እመኑን ታተርፋላችሁ ገብታችሁ ተመልከቱን
subscribe,share, like ,comment በማድረግ ቤተሰብ እንሁን 🙏

በዚህ ቆይታችን በልጆች ምገባ ,በጡት ማጥባት , በልጆች የንባብ ልምድ እና ሴቶችን በማብቃት ሰፊ ስራ እየሰራች ካለች እንዲሁም የተለያዩ የልጆች መፅሀፍትን ከፃፈች  እምነቴ ድልነሳ ጋር በክ...
20/06/2025

በዚህ ቆይታችን በልጆች ምገባ ,በጡት ማጥባት , በልጆች የንባብ ልምድ እና ሴቶችን በማብቃት ሰፊ ስራ እየሰራች ካለች እንዲሁም የተለያዩ የልጆች መፅሀፍትን ከፃፈች እምነቴ ድልነሳ ጋር በክፍል 2 ስለ ልጆች የንባብ ልምድ , እንደ ሴት በመብቃት ዙሪያ እንዲሁም ስለቤተሰብ ጥሩ ወግ አውግተናል አሁን ተለቋል እመኑን ታተርፋላችሁ ገብታችሁ ተመልከቱን
subscribe,share, like ,comment በማድረግ ቤተሰብ እንሁን 🙏

ሰላም የላይፍ ቡክ ፓድ ካስት ቤተሰቦች ❤ የዚህን ሳምንት ክፍል በማዘግየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን የአርብ ክፍል አሁን ተለቀቀ ! በዚህ ቆይታችን በልጆች ምገባ ,በጡት ማጥባት , በልጆች የ...
14/06/2025

ሰላም የላይፍ ቡክ ፓድ ካስት ቤተሰቦች ❤
የዚህን ሳምንት ክፍል በማዘግየታችን ይቅርታ እንጠይቃለን የአርብ ክፍል አሁን ተለቀቀ !
በዚህ ቆይታችን በልጆች ምገባ ,በጡት ማጥባት , በልጆች የንባብ ልምድ እና ሴቶችን በማብቃት ሰፊ ስራ እየሰራች ያለች እንዲሁም የተለያዩ የልጆች መፅሀፍትን ከፃፈች እምነቴ ድልነሳ ጋር በክፍል 1 ስለጡት ማጥባትና ስለልጆች ምገባ ጥሩ ወግ አውግተናል ገብታችሁ ተመልከቱን
subscribe,share, like ,comment በማድረግ ቤተሰብ እንሁን 🙏

በዚህ ቆይታችን የፅናት ተምሳሌት ከሆነችው እናት ወ/ሮ ገነት ጋር 9 ወር በሆዷ 19 አመት በጀርባዋ ልጇን አዝላ ፈታኙን የህይወት ጉዞ በፅናት እየተወጣች ያለችበትን ምስጢርና የእናትነትን ጥ...
07/06/2025

በዚህ ቆይታችን የፅናት ተምሳሌት ከሆነችው እናት ወ/ሮ ገነት ጋር 9 ወር በሆዷ 19 አመት በጀርባዋ ልጇን አዝላ ፈታኙን የህይወት ጉዞ በፅናት እየተወጣች ያለችበትን ምስጢርና የእናትነትን ጥግ አውግተናል::
ዛሬ ማታ 1:00 ሰዓት ይለቀቃል ገብታችሁ ተመልከቱን
subscribe,share, like ,comment በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ከቃላት በላይ ናቸው። 🌟 እውነተኛ ጥንካሬ ገደብ የለዉም 🌟 በእጃቸው እና በእግራቸው ተግዳሮቶችን ይዘው በተለየ መንገድ ሊሄዱ ይችላሉ—ነገር ግን ልባቸው በኃይል፣ በዓ...
03/06/2025

እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ከቃላት በላይ ናቸው።

🌟 እውነተኛ ጥንካሬ ገደብ የለዉም 🌟
በእጃቸው እና በእግራቸው ተግዳሮቶችን ይዘው በተለየ መንገድ ሊሄዱ ይችላሉ—ነገር ግን ልባቸው በኃይል፣ በዓላማ እና በብርታት ይመራል።
አካል ጉዳተኝነት አይገልጻቸውም ፣ አይገድባቸውም - ድፍረትን ያሳያል ። 💪🔥

እንቅስቃሴያቸው ጥቂት ቢሆንም እጆቻቸው ቢንቀጠቀጡም፣ መንፈሳቸው ረጅምና ሳይናወጥ ይሄዳል።

በአካል ውስጥ ፈተናዎች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ፣ ነገር ግን ቁርጠኝነታቸው ወሰን የለውም፣ በእያንዳንዱ እንቅፋት ፣ በጠንካራ ሁኔታ ይነሳሉ።

-እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው በእንቅስቃሴ ሳይሆን በተደጋጋሚ ለመነሳት ባለው ፍላጎት ነው።
- እውነተኛ ድፍረት የሚመጣው ከውስጥ ነው እንጂ እኛ ማድረግ ከምንችለው ወይም ከማንችለው ነገር አይደለም።

በርቺ ልበ ብርሃንና የኛ ጀግና ነሸ።
zeleke 🙏

https://youtube.com/?si=k4Ezsos1kKGwE4JL

በዚህ ቆይታችን  በተፈጥሮ ከሌሎቻችን የተለየች እና ጠንካራ ሰብዕና ካላት ከየአብስራ ረታ  ጋር   ስላለፈችበት ህይወት ስለ ትምህርቷም አውግተናል  ገብታችሁ ተመልከቱን subscribe,sha...
01/06/2025

በዚህ ቆይታችን በተፈጥሮ ከሌሎቻችን የተለየች እና ጠንካራ ሰብዕና ካላት ከየአብስራ ረታ ጋር ስላለፈችበት ህይወት ስለ ትምህርቷም አውግተናል ገብታችሁ ተመልከቱን
subscribe,share, like ,comment ያድርጉን

31/05/2025

በዚህ ቆይታችን በተፈጥሮ ከሌሎቻችን የተለየች እና ጠንካራ ሰብዕና ካላት ከየአብስራ ረታ ጋር ስላለፈችበት ህይወት ስለ ትምህርቷም አውግተናል ተመልከቱን !
subscribe,share, like ,comment ያድርጉን 🙏❤

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251935252530

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LifeBook Studio: Multimedia Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to LifeBook Studio: Multimedia Production:

Share

Category