19/05/2026
In less than two months this 5 year old is able to identify almost all her የመጀመሪያ/ግዕዝ ፊደላት using our books. This is a message from her mom and a video to show me her daughter's progress. Kudos to the dedicated mom too.
ከ2ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የእኛን (በርኖስ አሳታሚዎች ) አማርኛ መፅሀፍትን በመጠቀም ይህች የ5 አመት ልጅ የመጀመሪያ/ግዕዝ ፊደላትን እንዴት እንደለየች እዮ። በልጇ ለውጥ የተደሰተች እናት የላከችልንን መልዕክት እዪ። ይህ አስደሳች ውጤት የመጣው በመፅሀፉ ብቻ ሳይሆን ሳትሰለች በሳምንት ግዜ መድባ ባሰራቻት እናቷም ጭምር ነው።