Edilu Nigussie

Edilu Nigussie ‹‹ኩሉ አመክሩ ወዘሰናያዙ አጽንዑ››- ሁሉንም ሞክሩ የተሻለውን ያዙ።

02/10/2023

Ethiopian; ምርጥ 10 መነበብ የሚገባቸው የኢትዮጵያ ታሪክ መፅሐፎችWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel. በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች፣ መልካ...

25/09/2023

ትግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን መቸም እማይሰበር ሪከርድ አስመዘገበች Tigst Assefa New Marathon World Record BERLIN MARATHON Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube ch...

19/09/2023

Gudaf Tsegay SMASHES 5000m world record at Eugene Wanda Diamond League 2023 ጎዳፍ ፀጋዩ የአለምን ሪከርድ ሰበረችውWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube c...

14/09/2023

የኢትዮጵያ ታላቁ አባይ ግድብ አሁናዊ ገፅታ፤ ስነዉበቱና 4ኛ መጨረሻዉ ዙር ሙሊት Ethiopia completes filling of Nile Renaissance Mega-DamWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia ...

ከትናት ጋር ይዛመዱ ቆዩት ያሉ ተወዳጅ ሀገረሰብ ሙዚቃዎች ስብስብ
09/09/2023

ከትናት ጋር ይዛመዱ ቆዩት ያሉ ተወዳጅ ሀገረሰብ ሙዚቃዎች ስብስብ

Best Ethiopian Oldies Music Collection ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ETHIOPIAN MUSIC 50"S to 90'Sከ1940ዎቹ እስከ 1970ዎቹ የተዘፈኑ ለዛቸዉና ዉበታቸዉ ዛሬም ድረስ ከትዉስታችን ያልተሰወሩ...

ከሚደርስብዎት ጉዳት ቀድሞ ያስጠነቅቀዋል ይሄ ቪዲዮ።
09/09/2023

ከሚደርስብዎት ጉዳት ቀድሞ ያስጠነቅቀዋል ይሄ ቪዲዮ።

አደገኛው ሁኔታ በታክሲ ዉስጥ ስለሚፈፀም ስርቆትና ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel. በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች....

በእነዚህ ሙዚቃዎች ወደ ትናት ይጓዙ።
10/08/2023

በእነዚህ ሙዚቃዎች ወደ ትናት ይጓዙ።

Best Ethiopian Oldies Music Collection ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ETHIOPIAN MUSIC 50"S to 90'Sከ1940ዎቹ እስከ 1970ዎቹ የተዘፈኑ ለዛቸዉና ዉበታቸዉ ዛሬም ድረስ ከትዉስታችን ያልተሰወሩ...

ኢትዮጵያ ዛሬ የምታስመርቀው የሳይንስ ሙዚየም በውስጡ ምን ምን ነገሮችን ይዟል?************በመዲናችን አዲስ አበባ አስደናቂ የቀለበት ቅርጽ ያለው ህንጻ እና ማራኪ የጉልላት ቅርጽ ያለ...
04/10/2022

ኢትዮጵያ ዛሬ የምታስመርቀው የሳይንስ ሙዚየም በውስጡ ምን ምን ነገሮችን ይዟል?
************

በመዲናችን አዲስ አበባ አስደናቂ የቀለበት ቅርጽ ያለው ህንጻ እና ማራኪ የጉልላት ቅርጽ ያለው ተደርጎ የተገነባው ማዕከል በአይነቱ አዲስ የሆነው የስነጥበብና የሳይንስ ሙዚየም በዛሬው እለት ይመረቃል ::

ሙዚየሙ በ7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በኪነ-ህንጻ ንድፍ ውስጥ ያካተተው ክብ ቅርጽም በማያቋርጥ እድገት ውስጥ ያለን እድገትና የሰው ልጆችን ጥበብ የሚያመለክት ነው።

በተጓዳኝም ኢትዮጵያ በአስገራሚ ፍጥነት በማደግ ላይ ካለው ቴክኖሎጂ ጋር ለመጣመር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይም ነው።

የስነ ጥበብና የሳይንስ ሙዚየሙን አስደናቂ የሚያደርገው ምንድነው ?

👉 ሁለት ግዙፍ ህንጻዎችን በተንጣለለ ስፍራ ላይ ቢያሳርፍም 80 በመቶ የሚሆነው ክፍሉ ከ4ሺህ በላይ በሆኑ ሀገር በቀል ዛፎች፣ እጽዋትና ባሸበረቁ አበቦች የተሸፈነ ስፍራ በመሆኑ አረንጓዴነቱ ጎልቶ ይታያል።

👉 ሙዚየሙ በጥንቃቄ የተዘጋጁ የመኪና ማቆሚያዎች በተጨማሪ በዙሪያው ካሉ የከተማችን ፓርኮች ጋር የሚያገናኘው ውብ የእግረኛ መንገዶች ያሉት ነው።

👉 የአትክልት ስፍራዎቹ ጎብኚዎች አረፍ ብለው ንፋስ የሚቀበሉባቸው ምቹ መቀመጫዎችን እንዲሁም በጥበብ ስራዎች የሚዝናኑባቸውን የስነ ጥበብና የመዝናኛ ቦታዎችን የያዙ ናቸው።

👉 ትልቁ ህንጻ ከ15ሺህ ሜትር ካሬ በሚበልጥ መሬት ላይ ያረፍ ሲሆን አጠቃላይ ስፋቱ 132 ሜትር ያህል ነው።

👉 ከተፈጥሮ ስርዓት ጋር ተስማሚ በሆነ መንገድ ሃይል ከሚያመነጩ የውሃ ግድቦቻችን እንዲሁም በጣሪያው ላይ ከተገጠሙ የጸሀይ ብርሃን ሰብሳቢ መሣሪያዎች የሚያስፈልገው የኤሌክትሪክ አቅርቦት የሚያገኘው ይህ ሙዚየም ተፈጥሮአዊ የሃይል ማስተላለፊያዎችንና ሃይል ቆጣቢ የተፈጥሮ ብርሃንን የሚጠቀም ነው።

ይህ የስነጥበብና የሳይንስ ሙዚየም ትላንታችንን፣ ዛሬያችንን እና ነገአችንን በአንድ ላይ አሰናስኖ ሳይንስን ጥበባዊ በሆነ መንገድ፤ ጥበብን ደግሞ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚያስቃኝ በመሆኑ አስደማሚ ተሞክሮዎችና አዳዲስ እውቀቶች የሚቀሰሙበት ነው።

ኢትዮጵያ የሳይንስ ሙዚየም በውስጡ ምን ምን ነገሮችን ይዟል?ሙዚየሙ በ7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በኪነ-ህንጻ ንድፍ ውስጥ ያካተተው ክብ ቅርጽም በማያቋርጥ እድገት ውስጥ ያለን እድ...

14/02/2022

ባህላዊ የልጆች ልዩ ጭፈራ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Edilu Nigussie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Edilu Nigussie:

Share