MedAfri

MedAfri MedAfri is bringing the future of healthcare to Africa. Visit our website now to Connect with doctors

17/08/2026

ጤና ሚንስትር ኢኖቮሽን ላብ ቆይታ Ministry of Health,Ethiopia

MedAfri Media
📞 +251 90 752 8162
📞 +251 91 345 3418

ባለ አራት እግሯ ሴት*** *** ሜርትል ኮርቢን ትባላለች እኤአ በ 1868 በአሜሪካ ተወለደች::ከሁለት ዳሌ እና አራት እግሮች ጋር ነው ይሄን ምድር የተቀላቀለችው::  መንታ ሆና አብራት ተ...
08/08/2026

ባለ አራት እግሯ ሴት
*** ***
ሜርትል ኮርቢን ትባላለች እኤአ በ 1868 በአሜሪካ ተወለደች::
ከሁለት ዳሌ እና አራት እግሮች ጋር ነው ይሄን ምድር የተቀላቀለችው::
መንታ ሆና አብራት ተጣብቃት የተፈጠረች እህቷ ወደ ሙሉ ሰውነት ሳትቀየር ከወገብ በታች ብቻ ስላደገች የተከሰተ ክስተት ነው ሲሉ የወቅቱ ሀኪሞች ክስተቱን በአድናቆት ገልፀውት ነበር::
የአፈጣጠሯ መለየት ከመኖር ያላገዳት ይህች ሴት በ 19 አመቷ ትዳር ለመመስረት በቅታለች::
ከትዳር በኃላ አስገራሚ ነገር ተከሰተ ; ሁለቱም የመራቢያ አካሎቿ እንዲሁም ሁለቱም ማህፀኗ ልጅ መያዝ የሚችሉ ሆኑ:: እሷም 8 ልጆችን ያረገዘች ሲሆን ከሁለቱም ማህፀኗ የተረገዙ ነበሩ:: ከነዚህም አራቱ በህይወት ተርፈው ይሳደገቻቸው ሆነዋል::

ገና ሲወልድ ከ 24 ሰአት በላይ መቆየት ስለማይችል ባታጠቢው ይሻላል ተብላ እንደነበር እናቱ ትናገራለች እርሷ ግን በልጄ ውስጥ ተስፋን አይቼ ስለነበር ማጥባቴን ቀጠልኩ ትላለች  አሁን የ45...
06/08/2026

ገና ሲወልድ ከ 24 ሰአት በላይ መቆየት ስለማይችል ባታጠቢው ይሻላል ተብላ እንደነበር እናቱ ትናገራለች እርሷ ግን በልጄ ውስጥ ተስፋን አይቼ ስለነበር ማጥባቴን ቀጠልኩ ትላለች አሁን የ45 አመት ሰው ሆኗል:
ክላውዲዮ ኦሊቬራ ይባላል በ ብራዚል ተወለደ:: የተወለደው ያልተለመደ ከውልደት ጋር አብሮ የሚመጣ arthrogryposis syndrome ከሚባል ችግር ጋር ነበር::
የጭንቅላቱ አቀማመጥ ተገልብጦ እና ወደኃላ ዞሮ ነው የተወለደው:: የእግሮቹም ጡንቻ ችግር ያለባቸው እና እጆቹ ከደረቱ ጋር የተጣበቁ ናቸው::
እስከ 7 አመቱ ድረስ እናቱ ተሸክማው ነበር የምትዞረው በ 8 አመቱ በጉልበቱ መሄድ ጀመረ
ክላውዲዮ አሁን ፕሮፌሽናል አካውንታት እና አነቃቂ ንግግሮችን ተናጋሪ ነው:: የራሱን መፅሀፍ ፅፎም አሳትሟል::

ለጤና ተቋምዎ የ ዲጂታል አገልግሎት ከፈለጉ በ 0913453418 ወይም 0923823162 ይደውሉልን

 #ልዩ  #ሰው*** *** ለመታጠብ....ለመብላት? .... ፊታቸውን ለማስዋብ?...ሽንት ቤት ለመጠቀም?  እንዴት ቻሉ? ሁሉም ይጠይቃቸዋል::ጄሊሳ ኦስትን እድሜዋ 31 ቁመቷ 1 ሜትር ሲሆን...
28/07/2026

#ልዩ #ሰው
*** ***
ለመታጠብ....ለመብላት? .... ፊታቸውን ለማስዋብ?...ሽንት ቤት ለመጠቀም? እንዴት ቻሉ? ሁሉም ይጠይቃቸዋል::
ጄሊሳ ኦስትን እድሜዋ 31 ቁመቷ 1 ሜትር ሲሆን ያለ እጅ እና ጉልበት 7 የእግር ጣቶች ብቻ ኖሯት ተወለደች::
ቻሲዲ ያንግ Tetra-Amelia syndrome በሚባል ያልተለመደ ችግር ያለ እጅ እና በጣም አጭር የሆኑ እግሮች ጋር ነው የተወለደችው:: እድሜዋ 32 ቁመቷ 1 ሜትር ነው::
ጄሊሳ ኦስትን እንዲህ ትላለች "ብዙዎች አለምን ስለሚፈሯት እና አለም ስለነሱ ምን ይላል ብለው ስለሚጨነቁ ራሳቸውን መሆን አይችሉም::"
"ያለኝን ልዮነት እንደ ጉድለት አላየውም" ትላልች ቻሲዲ ያንግ "ምክንያቱም ጉድለት ማድረግ ያለብህን እንዳታደርግ ሲያግድህ; መድረስ ያለብህ ላይ እንዳትድስ ሲያግድህ ነው:: እኔ የማስበውን ሁሉ እያሳካው ነው::”
"ይህ የኔ ሰውነት ነው ማን ወደደው አልወደደው የሚለው አይጨንቀኝም ምክንያቱም እኔ እወደዋለው::"
ጅሊሳ ኦስትን ከፍቅረኛዋ ጋር ለ 14 አመታት አብራ እየኖረች ሲሆን በብዙ እንደሚደግፋት ትናገራለች:: እሱም አብሯት መሆኑ እንደሚያስደስተው ይገልፃል::
ቻሲዲ ያንግ ከ እህቷ እና "ሁለተኛዋ እህቴ" ከምትላት ጏደኛዋ ጋር ትኖራለች::
በ ሚድያ ላይ የተያዪት ሴቶች ጏደኝነታቸውን አጠንክረው እንዲህ ለመገናኘት በቅተዋል::
"እንደእኛ ላሉ እና ሙሉ አካልም ይዘው አልችልም ለሚሉ እንደሚቻል እያሳየን መበረታቻ ስለሆንን እንደሰታለን::" ይላሉ።

 #ልዩ  #ሰው - *** ** የ 28 አመቱ ዚዮን ክላርክ ካውዳል ሪግረሽን ሲንድረም (Caudal regression syndrome) በሚባል ያልተለመደ በሽታ ያለ ሁለት እግሮቹ ተወለደ:: ለማ...
25/07/2026

#ልዩ #ሰው -
*** **
የ 28 አመቱ ዚዮን ክላርክ ካውዳል ሪግረሽን ሲንድረም (Caudal regression syndrome) በሚባል ያልተለመደ በሽታ ያለ ሁለት እግሮቹ ተወለደ::

ለማሳደግ የከበዳት ወላጅ እናቱ ለ ህፃናት ማሳደግያ ሰጠችው:: እስከ 16 አመቱ ድረስ ከአንዱ ወደ አንዱ ማሳደግያ እየተቀያየረ ብዙ አካላዊ ና ስነልቦናዊ ጥቃቶች ደርሰውበታል::

ከማሳደግያ ቤት የመውጣት እድሜው ሊያቅ ሲል በ 16 አመቱ አንድ ሴት ወስዳ ልታሳድገው ወሰነች:: ዛሬ በኩራት "ልጄ" ትለዋለች እሱም "እናቴ" ይላታል::

“NO EXCUSES” በሚለው የህይወት መርሆው ይታወቃል::
በ ቢዝነስ ማናጅመንት ተመርቋል:: ከ ሁለተኛ ክፍል ጀምሮ ለጀመረው ለ ሪስሊንግ ጥልቅ ፍቅር አለው ብዙ ውድድሮችን በ አሸናፊነት አጠናቋል:: በ ፓራሊፒክ ውድድሮች ይሳተፋል:: በ አነቃቂ ንግግሩ ከመታወቁም በላይ መፅሀፍትንም ይፅፋል::

"ምክንያት አልሰጥም" ይላል ክላርክ "በዚህ ሁኔታ በመፈጠሬ ምክንያት መስጠት እችል ነበር::
ስደበደብ; ሲርበኝ ምክንያት መስጠት እችል ነበር::
የወለደችኝ እናቴ አልፈልግህም ስላለችኝ ምክንያት መስጠት እችል ነበር::

የ ማደጎ ቤቶች ስርአት ስላልደገፈኝ : ከአንዱ ወደ አንዱ ስላንገላቱኝ ምክንያት መስጠት እችል ነበር::
ግን አላረኩም!! ማከናወን የምፈልጋቸው ነገሮች በማህበረሰቡ ይህን አትችልም; ይሄን ትችላለህ በሚል አስተሳሰብ ሳይሆን የሚገደበው እኔ ስለራሴ ባለኝ እምነት እና እራሴን በማይበት ምልከታ ነው::

ማንም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ቢኖር ይህን እላለው መፍጨርጨርህን ቀጥል; ወደፊትህ ገስግስ በራስህ ተማመን! " ይላል አሁን በ ሳንዲያጎ ከፍቅረኛው ጋር የሚኖረው ዚዮን ክላርክ::

24/07/2026

MedAfri Media at summer volunteer

📞 +251 90 752 8162
📞 +251 91 345 3418

16/07/2026

ለጤና ተቋማት ማርኬቲንግ ወይም ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ፕሮዳክሽን አገልግሎት ይፈልጋሉ?

📞 +251 90 752 8162
📞 +251 91 345 3418

13/07/2026

ህፃናት መናገር አይችሉም፤ ነገር ግን ሁሉንም ነገር ይመዘግባሉ።

ለጤና ተቋማት ማርኬቲንግ ወይም ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ፕሮዳክሽን አገልግሎት ይፈልጋሉ?

📞 +251 90 752 8162
📞 +251 91 345 3418

08/07/2026

We had the privilege of visiting the National Health Innovation Lab Ethiopia ( ) at the Ministry of Health, where we witnessed inspiring innovations and learned how incubation, partnerships, and digital health are shaping the future of healthcare in Ethiopia.

A sincere thank you to the Ministry of Health team for the warm welcome and insightful discussions.

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MedAfri posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category