Woldia Update

Woldia Update Woldia Update የወልድያ ከተማ የዜና እና የመረጃ ገጽ ሲሆን፣ ለወልድያ ህዝብ ጠቃሚ የሆኑ ዜናዎችን፣ ክስተቶችን እና ታሪኮችን ለማካፈል ተከፍቷል። ማህበረሰቡን ማሳወቅ። ከተማውን ማገናኘት።

ወልዲያ በምሽት
12/06/2026

ወልዲያ በምሽት

የሰሜን ወሎዋ ፈርጥ ወልድያ
12/06/2026

የሰሜን ወሎዋ ፈርጥ
ወልድያ

ፍልፍሉ አንዲት ማስተርፒስ  ቀልድ አለችው ... አሜሪካ እያለ ከአገር ቤት ተደውሎ ከ40 ዓመት በፊት የሞቱ አያቱን አፅም ለማስወጣት 10,000ብር ላክ ተብሎ ነው ... እና ምን አለ... ...
25/05/2026

ፍልፍሉ አንዲት ማስተርፒስ ቀልድ አለችው ... አሜሪካ እያለ ከአገር ቤት ተደውሎ ከ40 ዓመት በፊት የሞቱ አያቱን አፅም ለማስወጣት 10,000ብር ላክ ተብሎ ነው ... እና ምን አለ...

የዛሬ 40 ዓመት በ10 ብር የተቀበረ ሰውየ አፅሙን በ10,000 ብር ላስወጣ እንዴ?😁

ጓዶች በነፃ ሁሉ የቀበርነው ችግር አፅሙ እየተነሳ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ዋጋ እያስከፈለን ነው። መቃብሩን ፈንቅሎ ያልተነሳ የችግር ዓይነት የለምኮ። የችግር ትንሳኤ?

እንኳን አደረሳችሁ! እኛን ከጻድቃን ማኅበር ጋር ሊደምረን ከኃጢአተኞች ጋር እስከመቆጠር የወደደን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን። “ይህ ቀን የወልድ ልጅነት ብቻ ሳይሆን የእኛም ...
19/01/2026

እንኳን አደረሳችሁ!

እኛን ከጻድቃን ማኅበር ጋር ሊደምረን ከኃጢአተኞች ጋር እስከመቆጠር የወደደን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን።

“ይህ ቀን የወልድ ልጅነት ብቻ ሳይሆን የእኛም የተጠመቀን የሁላችን አባት የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን የተረጋገጠበት ስለሆነ ደስ ይበለን።”

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ሊቀ ጳጳስ በበዓሉ ዕለት የጠዋት መርሃግብር ካስተላለፉት መልእክት።

የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከበረየጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀትን አስመልክቶ የሚከበረው የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ እጅግ በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል...
18/01/2026

የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከበረ
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀትን አስመልክቶ የሚከበረው የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ እጅግ በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል።

15/01/2026
15/01/2026

Address

Gojam

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woldia Update posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category