Ethio media post

Ethio media post የሁሉም ድምጽ

DireTube
31/07/2025

DireTube

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለምንም የውጭ ዕርዳታና ብድር የተገነባ ፕሮጀክት ነው ።➖➖➖➖➖➖➖➖የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃ...
22/07/2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለምንም የውጭ ዕርዳታና ብድር የተገነባ ፕሮጀክት ነው ።
➖➖➖➖➖➖➖➖
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፍቅርተ ታምር እንደገለጹት፣ ህዳሴ ግድብ የዚህ ትውልድ የወል ትርክት ሆኖ የተመዘገበ የዘመናች ዓድዋ ነው።

ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ግድቡን ከመገንባት ባለፈ፣ የቁጠባ ባህልን እንደሚያሳድግ ጠቅሰው የሀገርን ገፅታ በመገንበት የአሸናፊነት ስነ-ልበና ጽናት ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ መቶ በመቶ በራስ ዓቅም የተገነባ መሆኑን ጠቅሰው ያለምንም የውጭ ዕርዳታና ብድር የተገነባ ሲሆን መላው ኢትዮጵያዊ በሞራል፣ በገንዘብ፣ በጉልበት! በዕውቀት የገነቡት መሆኑን ገልጸዋል።

በፐብሊክ ዴፕሎማሲና በአካባቢ ጥበቃ በመረበረብ የተመዘገበው ስኬት ትልቅ መሆኑንም አስረድተዋል።
Ethiopa ሀገሬ
DireTube

❣:¨·.·¨:  ❣:¨·.·¨: ❣  🥰💐🥰
03/06/2025

❣:¨·.·¨: ❣:¨·.·¨: ❣ 🥰💐🥰

በረመዳን ሰደቀን እናብዛ ያጀምአየእስላም-ጣዕም ሙስልም-እንጅ ማንም-አያውቀውም
07/03/2025

በረመዳን ሰደቀን እናብዛ ያጀምአ
የእስላም-ጣዕም ሙስልም-እንጅ ማንም-አያውቀውም

17/02/2025
07/02/2025
07/02/2025

እንደምን አደራችሁ??

ሀላባ ብሔረሰብ

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio media post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio media post:

Share